Ambel FreeMan
እውነት ሁልጊዜ እውነት ነው። ሀገር ከመልማቱ በፊት በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረው የሰው ልጅ መልማት አለበት። ሰላሙ፣ነፃነቱ፣እምነቱና ፍቅሩ፣በአጠቃላይ ደህንነቱና ሰውነቱ ከተከበረ ሀገርን ለማልማት መንገዱ ቀላል ይሆናል።
ሰውነታችን ረከሶ የሚለማ ሀገር እየቆየ ምድረ በዳ መሆኑ የማይቀር ነው።
በአንድ አካባቢ መሰረተ ልማቶች ሲገነቡ መሪዎች ከኪሳቸው አውጥተው የሚገነቡ የሚመስለው ህዝብ ከጭቆና አያመልጥም። ገንዘቡ ምንጩ በስማችን ተለምኖ ወይም በግብር ስም ተዘርፈን ነው። ከእኛው ወደ እኛ ነው ነገሩ።
03/01/2026
💚Freedom First❤
26/12/2025
አንድ የፖለቲካ ዱርየ ፀልዮ ሲያድን 😭😂
ጌታ ሆይ ቶሎ ና። ሙሴ ነኝ ባዩ በዛ።
ከየትኛውም አካል፣ በህግም ያለህግም የትግራይ ህዝብ እርዳታ ይፈልጋል።
It's just a fake world.
ይህ ዘመን ለድሆችና ለፍቅር ጀርባውን የሰጠ ለገንዘብና ቴክኖሎጅ እጅግ የዘመመ ነው።
26/12/2025
❤️Loading
Click here to claim your Sponsored Listing.