Ba homes
መሀል አዲስ አበባ ላይ ቤት መግዛት አስበው፣ የሙሉ ክፍያ ጉዳይ አሳስቦዎታል? 🤔
ከሜክሲኮ ዝቅ ብሎ፣ አፍሪካ ህብረት እና ቡልጋሪያ ማዞሪያ አካባቢ በሚገኘው እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ ላይ 15% ብቻ ቅድሚያ ከፍለው የቤት ወይም የሱቅ ባለቤት ይሁኑ!
ቀሪውን ክፍያ በ24 ወራት ውስጥ በ8 ዙር ምንም ሳይጨነቁ ዘና ብለው ይክፈሉ።
🏢 የህንፃው (3B+SB+G+16) ልዩ መገለጫዎች፦
👉🏼 በአንድ ወለል ላይ 4 ቤቶች ብቻ (ለግላዊነትዎ የተመቸ)
👉🏼 4 ቤዝመንት ሰፊ ፓርኪንግ
👉🏼 የኤሌክትሪክ መኪና (EV) ቻርጅ ስቴሽን
👉🏼 የከርሰ ምድር ውሃ እና መጠባበቂያ ጀነሬተር
👉🏼 24 ሰዓት ጥበቃ፣ ሪሴፕሽን እና የራሱ ህንፃ አስተዳደር
👉🏼 2 ዘመናዊ አሳንሰሮች (ሊፍት) እና Garbage Shooter
🛍️ የንግድ ሱቆች ሙሉ ለሙሉ አልቀው (Fully Finished) የሚረከቡት ይሆናል!
ቦታው ለወደፊት ዳግም የማይገኝ እድል ነው።
📞 አሁኑኑ ይደውሉ እና ቀዳሚውን ምርጫ የእርስዎ ያድርጉ፦ 0902746587
📍 🏘አፍሪካ ህብረት አካባቢ መሃል ቡልጋርያ አዲሱ ትልቁ መስጂድ ጋር ጋር ቢፈልጉ በዶላር የሚያከራዩት አልያም በመሃል ከተማ የመኖር ህልምዎን የሚያሳኩበት
☎️0902746587
👉🛏️ባለ 1መኝታ 53.65ካሬ =5,054,68 8ሚሊየን አጠቃላይ ዋጋ
👉 🛏️ባለ 1መኝታ 69.17ካሬ =6,516,609 ሚሊዮን አጠቃላይ ዋጋ
👉🛏️ ባለ 2መኝታ 131ካሬ =12,34,269ሚሊዮን አጠቃላይ ዋጋ
👉🛏️ባለ 3መኝታ 160.84=15,153,701ሚሊየን አጠቃላይ ዋጋ
for further
☎️0902746587
አስደሳች ዜና
ታላቅ የባአል ቅናሽ
📍ቦታው - አፍሪካ ህብረት አካባቢ መሃል ቡልጋርያ አዲሱ ትልቁ መስጂድ ጋር ቢፈልጉ በዶላር የሚያከራዩት አልያም በመሃል ከተማ የመኖር ህልምዎን የሚያሳኩበት
ከአስፋልት 40ሜትር የገባ
ዋጋ =84,216 Birr .
🛏️ባለ 1መኝታ 53.65ካሬ =4,518,188birr
🛏️ባለ 2መኝታ 69.17ካሬ =5,825,220.72 ብር
🛏️ ባለ 2መኝታ 105.14ካሬ =8,854,470.24 ብር
🛏️ባለ 3መኝታ 160.84=13,545,301ብር
የአከፋፈል ሁኔታ -=10%
ቅድመ ክፍያ ቀሪውን በ24 ወር በ8ዙር ዘና ብለው የሚከፍሉት
✅አፓርታማው እና ሱቆቹ በውስጡ ምን አለው?
👉🏼3B+SB+G+16
👉🏼በወለል 4 ቤት ብቻ
👉🏼4 ቤዝመንት ፓርኪንግ
👉🏼2 ሊፍት
👉🏼የኤሌትሪክ መኪና ቻርጅ ስቴሽን
👉🏼Backup Generators
👉🏼የከርሰ ምድር ውሃ
👉🏼Garbage Shooter
👉🏼24 ሰዓት የደህንነት ጥበቃ
👉🏼Reception and Lobby
👉🏼የራሱ ህንፃ አስተዳደር
🛍️ በFullyFinished የሚረከቡት የንግድ ሱቅ
📍ቦታው ከሜክሲኮ ዝቅ ብለው ቡልጋርያ ለወደፊት የማይገኝ ዕድል
for further
0902746587
14/02/2026
🌟 በመሃል ከተማ የመኖር ህልምዎን የሚያሳኩበት ልዩ የቤት ሽያጭ ዕድል!
በአፍሪካ ህብረት አካባቢ (ቡልጋርያ) አዲሱ ትልቁ መስጂድ አጠገብ፣ ከአስፋልት 40 ሜትር ብቻ የገባ እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ። ለኑሮም ሆነ ለኢንቨስትመንት (በዶላር ለማከራየት) ተመራጭ ቦታ!
🏠 ያሉን አማራጮች፦
ባለ 1 መኝታ (53.65 ካሬ) — 4,518,188 ብር
ባለ 2 መኝታ (69.17 ካሬ) — 5,825,220.72 ብር
ባለ 2 መኝታ (105.14 ካሬ) — 8,854,470.24 ብር
ባለ 3 መኝታ (160.84 ካሬ) — 13,545,301 ብር
💰 እጅግ ምቹ የአከፋፈል ሁኔታ፦
10% ብቻ ቅድመ ክፍያ!
ቀሪውን ክፍያ በ 24 ወራት (በ8 ዙር) ዘና ብለው የሚከፍሉት።
🏢 የህንፃው ልዩ መገለጫዎች (3B+SB+G+16)፦
በአንድ ወለል ላይ 4 ቤቶች ብቻ (ለሰላማዊ ኑሮ)
4 ቤዝመንት ሰፊ የፓርኪንግ ቦታ
ለዘመኑ የሚመጥን የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ስቴሽን
2 ዘመናዊ ሊፍቶች፣ አስተማማኝ ጄነሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃ
የቆሻሻ ማስወገጃ (Garbage Shooter) እና የ24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ
የራሱ ህንፃ አስተዳደር እና ውብ ሪሴፕሽን (Lobby)
ንግድ ሱቆች (በFully Finished የሚረከቡ)
📍 ቦታው፦ አዲስ አበባ፣ ቡልጋርያ (ከሜክሲኮ ዝቅ ብሎ) - ለወደፊት የማይገኝ ዕድል!
ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ፦
📞 0902746587
ማራኪ እይታን የታደሉ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን የእርሶ ብቻ ሳይሆን የልጅ ልጅዎ ቅርስ ዲሪም ቪሌጅ ፕሮፐርቲስ ዛሬውኑ የግሎ ያደረጉ!
CMC አዲስ አፍሪካ ፕሮጀክት እና ለሚ ፓርክ ግንባታው 25% የደረሰ አፓርታማ በተመጣጣኝ ዋጋ እና በምቹ አከፋፈል በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ለሽያጭ አቅርበናል።
ባለ1 መኝታ
73.8ካሬ
ባለ2 መኝታ
129 ካሬ፣106.8ካሬ
ባለ3 መኝታ
136.5 ካሬ፣ 163.8 ካሬ
ቢኖሩባቸው ምቹ፣ ቢያከራዪቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው፣ እንዲሁም መልሰዉ መሸጥ ቢፈልጉ በአጭር ጊዜ 100% የሚያተርፉባቸዉ ዘመናዊ አፓርታማዎች።
እኚህም ውብ አፓርታማዎች በዉስጣቸዉ
👉ሰፊና ፈጣን ሊፍቶች
👉 24/7 back up ጀነሬተር
👉የከርሰ ምድር ውሀ
👉ባለ 3 ቤዝመንት በቂ የመኪና መቆሚያ እና
👉የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ ስቴሽን
👉ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ(garbage shoot)
👉24 ሰአት በካሜራ የታገዘ የጥበቃ አገልግሎት
👉የዋና ገንዳዎች፣ የቴኒስ ሜዳ፣
👉የቅርጫት ኳስ ሜዳ፣ የእግርኳስ ሜዳ፣ ጂም እና ስፓ።
በ10% ቅድመ ክፍያ ከ 626,743
ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በታሪካዊው መንደር መሀል በከተመው ዘመናዊ መንደር መኖሪያዎን ያድርጉ።
የተጠቀሰው ዋጋ ለጥቂት ቤቶች ብቻ ነው።
ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙ፤ አትርፈው ይመለሳሉ።
ለበለጠ መረጃ ☎ 0902746587
አሚባራ ፕሮፐርቲስ/Amibara Property
🏛 አፋረ የመኖሪያ መንደር
በመሀል ከተማ ፍል ዉሃ አካባባቢ ከወዳጅነት ፓርክ አጠገብ እንዲሁም በአዲስ አበባ ግዙፍ ህንፃዎች እይታ የተከበበው በ35,751m2 ላይ ያረፈዉ የአሚባራ ፕሮፐርቲስ የመኖርያ መንደር
በ10% ቅድመ ክፍያ የመኖሪያ አፓርታማዎችን እንሆ በሽያጭ ላይ ይገኛል ።
✅ የግንባታ ደረጃ 80% በላይ የደረሰ
◆አፋረ የመኖሪያ መንደር
► የልጆች መጫዎቻ
► የስፖርት ማዘውተርያ ጂምናዜም እና ስፓ
► በኦሎንፒክ ስታንዳርድ የተሰሩ የመዋኛ ገንዳዎች
► ኢንተር ኮም
► መጠባበቅያ ጄኔሬተር በዙ መሰረተ ልማቶችን ያሟላ ነው :
▬▣ ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ
▮የካሬ አማራጭ ▮
➡ ባለ 1 መኘታ 71 ,83
86, 91 &96 ካሬ
➡በላ 2 መኘታ132m2,
135 ካሬ,142ካሬ እና 163 ካሬ።
➡ባለ 3 መኝታ ,157, 164m2,
172 ,183 ,187 & 189 ካሬ
➡ ባለ 4 መኘታ 211, 212, 222, 267 ካሬ
➡ፔንት ሃውስ /ዱብሌክስ=
ከ424 - 662 ካሬ
አሁኑኑ ወደ አሜባራ ፖሮፐርቲስ ይደውሉልን ።
🏌🏿♂️☎️ 0946606923ይደውሉልን ።
🏌🏿♂️ ☎️0902746587
ፋሲል ወ/ዳዊትየሽያጭ አማካሪ
አሚባራ ፕሮፔርት
በልዩነት የተገነባ !
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa