Haymi Properties

Haymi Properties

Share

16/07/2026

የተናጠል ካርታ ያለቀለት
ልዩ ቅናሽ በካሬ 95,000 ብር

📌 ባለሶስት መኝታ
👉 177,179 ካሬ

📌 ህንፃው ያካተተው
👉 የ ከርሰምድር ውሃ ያለው
👉 ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቁ አሳንሰሮች
👉 አስተማማኝ ጀነሬተር
👉 2 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ
👉 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ
👉 የ24 ሰዓት ደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራ
👉 ደረጃቸውን በጠበቁ የፊኒሺንግ ማቴሪያሎች የሚጠናቀቅ

📌 አከፋፈል
👉 25% ቅድመ ክፍያ
👉 የቀረውን ተረክበው በ1 ዓመት
ለ በለጠ መረጃ
09 67 17 61 05

16/07/2026

እንደየ አቅማቹ አነስ ያለ ካሬ እና መኝታ ከኛ ከቴምር ሪልስቴት ስትጠይቁ ለነበራቹ ደምበኞች ከ32 ካሬ ከ እስትድዮ ጀምሮ በ3 ዓይነት አከፋፈል ለሽያጭ አቅርበንላቹሀል።
ለበለጠ መረጃ 09-13-66-14-22 ይደውሉልን ።

👉 ስትድዮ = 32 ካሬ
👉 ባለ 1 መኝታ = 60 ካሬ
👉 ባለ 2 መኝታ = 90 ካሬ
👉 ባለ 3 መኝታ = 112 ካሬ

ጠቅላላ ዋጋ
ስትድዮ = 3.8 ሚልዮን
ባለ 1 መኝታ = 7.2 ሚልዮን
ባለ 2 መኝታ = 10.8 ሚልዮን
ባለ 3 መኝታ = 13.4 ሚልዮን

ያለምንም ወለድ እና ጭማሪ የሚከፍሉት
09-67-17-61-05 /09-73-65-27-53
ቴምር ሪልእስቴት Temer Real estate
#መገናኛ

14/07/2026

Amdehun Real Estate

✅ 100% ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ አፓርትመንት
✅ ዲጅታል ካርታ የተዘጋጀላቸው
✅ Location _ ለቡ
✅ በ 20% ቅድመ ክፍያ
✅ ባለ 3 መኝታ ቤቶች በ 148 እና 156 ካሬ
✅ 50% የባንክ አማራጭ አለው
✅ ከ 3% _ 9% ቅናሽ
✅ በተጨማሪም ኮፓውንድ ግቢው
# በቂ የመኪና ማቆሚያ
# የከርሰ ምድር ውሃ
# ሰፊ የልጆች መጫወቻ
#ኮስ ሜዳ እና መሮጫ ትራክ
# መሰብሰቢያ አዳራሽ
# ጂም እና እስፓ በውስጡ ያካተተ ነው
ለበለጠ መረጃ☎️
09-67-17-61-05
゚viralシ

14/07/2026

#

14/07/2026
14/07/2026

🚀 የግዮን ኦሎምፒያ(ጋዜቦ) ሽያጭ አሁን በይፋ ተጀምሯል ! 🚀
🚀ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ አፓርትመንቶች በመሃል ቦሌ - ኦሎምፒያ ላይ ከግዮን ሆምስ ሪል እስቴት(Ghion Gas S.C) ቀርቦላችዋል።

✅ አፓርትመንቱ የሚያካትታቸው
🔥 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
🔥 አውቶማቲክ ጀነሬተር
🔥 የከርሰምድር ውሃ
🔥 የእሳት መቆጣጠሪያ
🔥 መኪናዎን እንደልብ የሚያቆሙበት ፓርኪንግ
🔥 ጂም እና ስፓ
🔥 አረንጓዴ ስፍራ

የካሬ አማራጮች
🚀 1 መኝታ - 74 እና 89 ካሬ
🚀 2 መኝታ - 149 ካሬ
🚀 3 መኝታ - 179 ካሬ

✅2 እንዲሁም ቦሌ ወሎ ሰፈር 20 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር
👉የተናጠል ካርታ ያለቀላቸው
👉አልያም በግንባታ ላይ ያሉ
👉ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ ቤቶች
🚀 በካሬ ሜትር ከ105,ሺህ ብር ጀምሮ
📍 ባለ 1 መኝታ=94 ካሬ
📍ባለ2 መኝታ=145&144 ካሬ
📍ባለ3 መኝታ=150 ካሬ
📍ባለ 4 መኝታ=214 ካሬ

🚨 ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና አትርፈው ይመለሳሉ።
ለበለጠ መረጃ፡ ☎️ 09-67-17-61-05

07/07/2026

🔥 በ6.16 ሚሊየን ብር ብቻ ቦሌ ላይ አፓርትመንት! እንዲሁም በ2.6 ሚሊየን ብር ሙሉ ክፍያ ፒያሳ ላይ የንግድ ሱቅ!
ይህ እድል በየቀኑ አይመጣም!
ከአንድ ወር በፊት ሽያጭ የጀመርነው የቦሌ አትላስ ፕሮጀክታችን በማይታመን ፍጥነት እየተሸጠ ነው። አሁንም የቀሩትን ምርጥ አማራጮች እንዳያመልጥዎ!
📍 ቦሌ ማተሚያ (ሙሉ ክፍያ)
✅ 1 መኝታ | 77 ካሬ – 6,160,000 ብር ✅ 2 መኝታ | 98 ካሬ – 7,840,000 ብር ✅ 2 መኝታ | 109 ካሬ – 8,720,000 ብር ✅ 3 መኝታ | 123 ካሬ – 9,840,000 ብር ✅ 3 መኝታ | 126 ካሬ – 10,080,000 ብር
📍 ቦሌ አትላስ
🏠 1 መኝታ | 82 ካሬ – 9,200,000 ብር 🏠 2 መኝታ | 124 ካሬ – 13,640,000 ብር 🏠 3 መኝታ | 158 ካሬ – 17,380,000 ብር
📍 ቦሌ ጃፓን (80% የተጠናቀቀ)
🏠 1 መኝታ | 88 ካሬ – 9,680,000 ብር
🏬 Arada Grand Mall – ፒያሳ
💎 Ground Floor 20 ካሬ ሱቅ – 7,000,000 ብር (ሙሉ ክፍያ) 💎 Upper Floors 20 ካሬ ሱቅ – 2,600,000 ብር (ሙሉ ክፍያ)
🚨 ክፍያዎቹ ውስን ስለሆኑ ዛሬውኑ ይደውሉ!
📞 0967-17-61-05

Photos from Haymi Properties's post 06/07/2026

🏢 ቦሌ አትላስ — በሚረር አዲስ የቅንጦት አፓርትመንቶች! [2B+G+14 ዘመናዊ ህንፃ]
🔑 በ6 ወር ውስጥ ቁልፍ ተረክበው፣ እየኖሩበት የሚከፍሉት ልዩ የኢንቨስትመንት ዕድል!
📍 ስትራቴጂካዊ መገኛ፦ ቦሌ አትላስ (ሻላ መዝናኛ አጠገብ) — ከፍተኛ የኪራይ ፍላጎትና ፈጣን የሀብት ዕድገት በሚያረጋግጥ አስተማማኝ ቀጠና።
🛠️ የቤት ሁኔታ፦ በከፊል ያለቁ (Semi-finished) ምርጥ Luxury አፓርትመንቶች፤ የውስጥ ፊኒሺንግ ስራውን በራስዎ ምርጫና ዲዛይን ለመሥራት የሚመች።
⏱️ ፈጣን ርክክብ፦ ከ 6 ወር በኋላ ብቻ ቁልፍ ይረከባሉ!
📉 ተወዳዳሪ የሌለው የክፍያ አማራጭ፦
በ 35% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቅንጦት ቤትዎን ይረከቡ!ቀሪውን ክፍያ በ1 ዓመት ውስጥ ቀስ እያሉ በምቾት ይክፈሉ።
📐 የቤት አማራጮች እና የዋጋ ዝርዝር፦
🚪 ባለ 1 መኝታ (81.53 ካሬ)፦
💰 ዋጋ በካሬ 160,500 ብር
🚪 ባለ 2 መኝታ (131.22 እና 137.64 ካሬ)፦
💰 ዋጋ በካሬ 160,500 ብር
🚪 ባለ 3 መኝታ (185.17 ካሬ)፦
💰 ዋጋ በካሬ 152,475 ብር (ልዩ የቅናሽ ዋጋ)
🏢 የህንፃው ልዩ መገልገያዎች (Premium Amenities)፦
🚗 አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ (Parking)
🤫 ሙሉ ግላዊነት እና ሰላም የሰፈነበት — በአንድ ወለል ላይ 4 ቤቶች ብቻ
🚀 2 ከፍተኛ ፍጥነት ያላቸው አሳንሰሮች (High-speed Lifts)
💡 አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ጀነሬተር እና የራስጌ የከርሰ ምድር ውሃ
🔒 የደህንነት ካሜራ (CCTV) በሁሉም ፎቆች ላይ እና የጋራ ቴራስ
🗑️ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ሲስተም (Garbage Chute)
⚠️ ማሳሰቢያ፦ በቦሌ አትላስ አካባቢ እየኖሩበት የሚከፈልበት ዕድል እጅግ አነስተኛ እና ውስን ቤቶች ላይ ብቻ የሚሰራ በመሆኑ፣ ሳይቱን በአካል ለመጎብኘትና ቦታዎን ቀድመው ለመያዝ አሁኑኑ ይደውሉ! (ለሀገር ውስጥ እና ለዲያስፖራ ደንበኞች ምቹ አሰራር አዘጋጅተናል)
📞 ለበለጠ መረጃ ፈጣን መስመሮቻችን፦
• ☎️ 0967176105
• ☎️ 0973652753
#የሚሸጥአፓርታማ #አዲስአበባ #ሪልኢስቴት #ስኬታማኢንቨስትመንት

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Piasa
Addis Ababa
1000