Friends construction finishing

Friends construction finishing

Share

Photos 17/03/2015

world tallest building

16/03/2015

ለመንጃ ፍቃድ ትምህርት ቤቶች የሚሆን ምርጥ ሶፍትዌር
አሁኑኑ ዳውንሎድ አድርገው በነፃ ይሞክሩት
ዳውንሎድ ካደረጉት በኃላ ይህን አይ ፒ አድራሻ ሲጠየቁ ያስገቡ 127.0.0.1
መግቢያ ስምና የይለፍ ቃል ከተጠየቁ ይህን ይጠቀሙ --› admin admin
********************************
- የፌደራል ትራንስፖርትን መመሪያ ሙሉ በሙሉ የሚተገብር
- ሁሉንም የመንጃ ፍቃድ ካታጎሪዎች አሟልቶ የያዘ
- ሙሉ በሙሉ በአማርኛ የሚሰራ
- የመማሪያ ክፍያ የከፈለና ያልከፈለ በቀላሉ ለይቶ የሚያሳይ
- በየአመቱ የተመዘገቡትን ተማሪዎች በቀላሉ የሚያሳይ
- ከ 4 የተለያዩ አይነት የሰልጣኝ መታወቂያዎችን የሚሰራ
- በቀላሉ የሰልጣኞችን ዝርዝር ሪፖርት የሚሰራ
- ከ 3500 በላይ ጥያቄዎችን የያዘ
- ጥያቄዎቹን ማሻሻልና አዳዲስ ጥያቄዎችን መጨመር የሚችሉበት
- በ ሎካል ኤርያ ኔትወርክ ተገናኝቶ ተማሪዎች በራሳቸው የተጠቃሚ ስምና የይለፍ ቃል ገብተው ፈተናዎችን የሚሰሩበት
- ተማሪዎች ያገኙትን ውጤት በቀላሉ በሌላ ጊዜ የሚያዩበት
- ተማሪዎች ከተፈተኑ በኃላ ውጤታቸውን ወዲያው የሚያሳይ
- በቀላሉ የተማሪዎችን የፈተና ቀጠሮ መዝግበው የሚይዙበት
- ከካሜራ ተገናኝቶ የተማሪዎችን ፎቶ ማንሳት የሚችል.............እነዚህንና ብዛት ያላቸውን ሌሎች አማራጮችን የያዘ
*******************
**ይህን ሶፍትዌር በከፊልም ሆነ በሙሉ አባዝቶ መሸጥ የተከለከለ ነው!**
Download Link
http://www.2shared.com/file/SWRG3rlD/FullDLSMSetup.html

Want your business to be the top-listed Home Improvement Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

Addis Ababa