Lij Michael Faf.

Lij Michael Faf.

Share

Photos from Lij Michael Faf.'s post 12/05/2026

#ምስጋና ቪዲዮ ዛሬ ማታ 2 ሰዐት ላይ 😉🔥🔥🔥

ባይፈቅድም ምስጋና
በዘፈን ባይሰጥ
ግድ የለም ልከሰስ
ልኬ በልክ ይሰጥ

አንድ አለብህ ተብሎ
ፋይሌም ይገለጥ
ብቻ ተመዝግቦ
ምስጋናዬ ይቀመጥ! 🙏🏽


🙌🏾🔥

እንደተለመደው በራሳችን ዩቲብ ቻናል ላይ አለን
ሰብስክራይብም እንዳይረሳ ይመቻችሁ 🙌🏾🔥😉

https://youtube.com/?si=Rt6SK6oyQR6AbuMq

10/05/2026

ጎበዝ አላችሁ ወይ ....? 🔥🔥🔥

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address

Addis Ababa