Addis MESOB - One Center Digital Government Service

Addis MESOB - One Center Digital Government Service

Share

Photos from Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ's post 04/06/2026
27/05/2026

ይምጡና ይገልገሉ!

አዲስ መሶብ

አዲስ የአገልግሎት አድማስ!

Addis MESOB

The New Horizon of Service!

ለተጨማሪ መረጃ ወይም አስተያየት:

Contact Center: በ9838 ኦፕሬተሮቻችንን ያግኙ

Website: addis.mesobcenter.et
Telegram: https://t.me/addismesob ቤተሰብ ይሁኑን

27/05/2026

የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት ማናጅመንት እና ሰራተኞች ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለን መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።


አዲስ መሶብ
አዲስ የአገልግሎት አድማስ!

ለተጨማሪ መረጃ ወይም አስተያየት:

Contact Center: በ9838 ኦፕሬተሮቻችንን ያግኙ

Website: addis.mesobcenter.et

25/05/2026

የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጃንጥራር አባይ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ 7ኛውን አዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል የመንግስት አገልግሎትን ስራ አስጀመሩ።

https://www.facebook.com/share/v/1GtmecBEmD/

18/05/2026

ስለ አገልግሎታችን

የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን በአዲስ መሶብ ማእከል 11 የሚሆኑ አገልግሎቶችን ያቀርባል፦

~>ለጠፋ ቦሎ ተለጣፊ ምትክ መስጠት
~>የተሸከርካሪ እግድ አገልግሎት መስጠት
~>ለተበላሸ ቦሎ ተለጣፊ ምትክ መስጠት
~>የተሸከርካሪ እግድ ማንሳት
~>የተሽከርካሪ ቀረጥ ነፃ ማንሳት አገልግሎት መስጠት
~>ለጠፋ ቦሎ ተለጣፊ ምትክ ለፖሊስ ደብዳቤ መፃፍ
~>የተበላሸ የአሸከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ምትክ መስጠት
~>የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ እድሳት አገልግሎት
~>የውጭ ሀገር የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ምትክ መስጠት
~>የተሸከርካሪ አመታዊ የብቃት ማረጋገጫ የቦሎ አገልግሎት መስጠት
~>ወደ ውጭ ሀገር ለሚሄድ አሽከርካሪዎች የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጥ
~>ፈቃድ ትክክለኛነቱን ማረጋገጫ መስጠት

ለበለጠ መረጃ

Addis MESOB

The New Horizon of Service!

ለተጨማሪ መረጃ ወይም አስተያየት:

Contact Center: በ9838 ኦፕሬተሮቻችንን ያግኙ

Website: addis.mesobcenter.et

Photos from Addis MESOB - One Center Digital Government Service's post 18/05/2026

ዘውትር ሰኞ የሚካሄደው የሰራተኞች የእውቀት ሽግግርና የአብሮነት መርሀ-ግብር ተካሄደ

Addis MESOB: ሚያዝያ 10/2018ዓ.ም

በአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል የመንግሥት አገልግሎት ዘወትር ሰኞ ማለዳ “ወርቃማው ሰኞ” በሚል ርዕስ የሚካሄደው የሰራተኞች የእውቀት ሽግግርና የአብሮነት መርሃ-ግብር በሁሉም የአዲስ መሶብ ማእከላት ተካሂዷል።

አዲስ መሶብ የሰራተኞችን እውቀት ለማጎልበትና ትስስርን ለማጠናከር የሚወስደውን እርምጃ እንደሚቀጥል ተገልጿል።

Addis MESOB

The New Horizon of Service !

ለተጨማሪ መረጃ ወይም አስተያየት:

Contact Center: በ9838 ኦፕሬተሮቻችንን ያግኙ

Website: addis.mesobcenter.et

Telegram: https://t.me/addismesob ቤተሰብ ይሁኑን

12/05/2026

የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት በአዲስ መሶብ ማእከል 15 የሚሆኑ አገልግሎቶችን ያቀርባል

ስለ አገልግሎታችን

የወሳኝኩነት መረጃ እና ማስረጃ አገልግሎት
- የልደት ምዝገባና ማስረጃ አገልግሎት፣
- ፍቺ ምዝገባና ማስረጃ አገልግሎት፣
- የጉዱፈቻ ምዝገባና ማስረጃ አገልግሎት፣
- የሞት ምዝገባና ማስረጃ አገልግሎት፣
- የልደት ምዝገባ ማስረጃ እድሳ ግልባጭ፣
- የጋብቻ ምዝገባ ማስረጃ እድሳት፣ግልባጭ፣እርማት አገልግሎት፣
- የፍቺ ምዝገባ ማስረጃ እድሳት፣ግልባጭ፣እርማት አገልግሎት፣
- የሞት ምዝገባ ማስረጃ እድሳት፣ግልባጭ፣እርማት አገልግሎት፣
- የጉዱፈቻ ምዝገባ ማስረጃ እድሳት፣ግልባጭ፣እርማት አገልግሎት፣
- የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ማስረጃ ማረጋገጥ አገልግሎት፣

የነዋሪነት መረጃ እና ማስረጃ አገልግሎት
- ያላገባ ማስረጃ አገልግሎት፣
- ያላገባ ማስረጃ እርማት እና እድሳት፣አገልግሎት፣
- የነዋሪነት መታወቂያ እርማት፣እድሳትና ግልባጭ/ምትክ አገልግሎት
- ያላገባ ማስረጃ የማመሳከር አገልግሎት፣
- የነዋሪነት መታወቂያ የማመሳከር አገልግሎት፣

ለበለጠ መረጃ

Addis MESOB

The New Horizon of Service!

ለተጨማሪ መረጃ ወይም አስተያየት:

Contact Center: በ9838 ኦፕሬተሮቻችንን ያግኙ

Website: addis.mesobcenter.et

መንግሥት በደጅዎ | የ"ነገ ና" ትርክት ያበቃበት "ተንቀሳቃሽ መሶብ" እና አስገራሚው የዲጂታል ሪፎርም 12/05/2026

መንግስት በደጄ

መንግሥት በደጅዎ | የ"ነገ ና" ትርክት ያበቃበት "ተንቀሳቃሽ መሶብ" እና አስገራሚው የዲጂታል ሪፎርም "ነገ ና!"፣ "ሲስተም የለም!" እና "ኃላፊው የሉም!" የሚሉ ቃላት የታሪክ ማስታወሻ ብቻ ወደሚሆኑበት ምዕራፍ ተሸጋግረናል። ኢትዮጵያ የዘመናት የቢሮክራሲ ሰንሰለትን በመበጠስ፣ መንግሥት በ...

Want your organization to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

Adwa Street, Arada SC
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 21:00
Tuesday 08:00 - 21:00
Wednesday 08:00 - 21:00
Thursday 08:00 - 21:00
Friday 08:00 - 21:00
Saturday 08:00 - 21:00
Sunday 08:00 - 21:00