Maed Nutrition
አመጋገባችን እንዳለ ሆኖ ስብ ለመቀነስ የሚረዱን እንቅስቃሴዎች፣
Carbohydrate አለመመገባችሁ ክብደት እንድትቀንሱ አያግዛችሁም!! ይልቁንስ carbohydrate አለመጠቀም የኃይል እጥረት፣የሆድ ድርቀት እና የጡንቻ መቀነስን ያስከትላል።በእሱም እኔ እንዳግዛችሁ ከታች ባለው ቁጥር ያናግሩን።
ማእድ ኒውትሪሽን የአሸናፊዎች ገበታ።
እንጀራ ብቻውን ክብደት አያስጨምራችሁም!!እንጀራም እየተመገባችሁ የስብ መጠናችሁን መቀነስ ከፈለጋችሁ በ+251986678405 ያናግሩን።
የስብ መጠን መቀነስ ጉዞዎን እንዳግዞት በ0927033655 ያናግሩን።
ሎሚ በውሀ መጠጣታችሁ ወይንም በቀን አንድ መመገባችሁ ሳይሆን ከሚያስፈልጋችሁ የሀይል መጠን በታች በመመገብ ነው የሰውነት ክብደታችሁን መቀነስ የምትችሉት።
ቦርጫችሁን ለማጥፋት 3 ቀላል ነገሮች
ቦርጭ ብላችሁ በwhatsapp ቁጥር ላኩልን።
ክብደት ለመቀነስ የቱ ይረዳናል??
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
1000