Yango By Mereq

Yango By Mereq

Share

06/06/2026

በፈለጋችሁበት ሰአት መስራት ትፈልጋላችሁ?

05/06/2026

ሁሌ ሰኞ ቦነስ አይቀርም!

🤳 ለመመዝገብ https://reg.yango.et/?c=xG0n-Lg

05/06/2026

💰 በዚህ ወር ለ 20 አሽከርካሪዎች የ 50,000 ብር እጣ አዘጋጅተናል።

ያንጎ በመረቅ ላይ ጉዞ ባደረጉ ቁጥር የሎተሪ ትኬት ያገኛሉ። 🎫

እድልዎን ለማስፋት ከእርስዎ ሚጠበቀው ብዙ ጉዞ በማድረግ፣ ብዙ ትኬት መያዝ ብቻ ነው።

ዛሬውኑ ጉዞ በመጀመር፣ ዕድልዎን ያሳድጉ! 🚗💨

🤳 ለመመዝገብ https://reg.yango.et/?c=xG0n-Lg
☎️ጥያቄ ካላቹ በዚህ ይደውሉልን 0924470000!

05/06/2026

መኪና ያለው ጓደኛ አለህ? 🚗

ጓደኛህ: በአንተ ሪፈራል ኮድ ተመዝግቦ በ15 ቀናት ውስጥ 20 ጉዞዎችን ሲያደርግ፣ ያለምንም ድካም 3,500 ብር ወደ አካውንትህ ይገባል።💴

ያንጎ ፕሮ ኣፕ ላይ profile 👤 ዉስጥ በመግባት ‘invite friend’ የሚለውን አማራጭ በመንካት እና የሚመጣልህን የ’refferal code’ በመላክ ሁለታችሁም ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ!

☎️ጥያቄ ካላቹ በዚህ ይደውሉልን 0924470000!
🤳 ለመመዝገብ https://reg.yango.et/?c=xG0n-Lg

04/06/2026

ፕሮ ሌቭላችሁን በማሳደግ፣ በጉዞዎች ላይ ቅድሚያ አግኙ! 🚗

በያንጎ ፕሮ መተግበሪያ ላይ ፕሮ ሌቭላችሁን ማሳደግ ማለት

🌟ብዙ ስራ
🌟 የተሻለ ቦነስ እና
🌟 አስተማማኝ ገቢ ማለት ነው።

እንዴት ፕሮ ሌቭላችሁን ማሳደግ ትችላላችሁ?

✅ ብዙ ጥሪዎችን በመቀበል
✅ ጥሪዎችን ካንስል ባለማድረግ
✅ ደንበኞችን በፈገግታ በማስተናገድ ጥሩ rate ማግኘት
✅ መኪናችሁን ንፁህ አድርጋችሁ በመጠበቅ እና
✅ ህግን አክብራችሁ በመስራት ነው።

🚘 ምርጥ አሽከርካሪነት በደረጃ ይለካል!

☎️ጥያቄ ካላቹ በዚህ ይደውሉልን 0924470000!
🤳 ለመመዝገብ 👉 https://reg.yango.et/?c=xG0n-Lg

04/06/2026

ጊዜዎን እና ጉልበትዎን የሚቆጥብ አዲስ አሰራር! ⏳✨

መንገድ ላይ እያሉ የሒሳብ ማነስ ስራዎን እንዳያስተጓጉልብዎት
በያንጎ ፕሮ አፕ ላይ በቀላሉ "Top Up" በማድረግ፣ ያለ ምንም መቆራረጥ ስራዎን መቀጠል ይችላሉ።

አዲሱን አማራጭ በመጠቀም ክሬዲትዎን በደቂቃዎች ውስጥ ይሙሉ! 📱💸

☎️ጥያቄ ካላቹ በዚህ ይደውሉልን 0924470000!
🤳 ለመመዝገብ https://reg.yango.et/?c=xG0n-Lg

04/06/2026

ያንጎ በመረቅ እንዴት እንደሚያዋጣ ላሳያችሁ

🤳 ለመመዝገብ https://reg.yango.et/?c=xG0n-Lg

03/06/2026

📢 ለሁሉም የያንጎ መረቅ አሽከርካሪዎች መልካም ዜና አለን!

የ50,000 ብር እጣ ለ 20 አሽከርካሪዎች ልንሸልም ነው።🎉

🎫 እጣ ዉስጥ ለመግባት በጣም ቀላል ነው።
በእያንዳዱ ጉዞ የትኬት ቁጥር ታገኛላችሁ፣ ብዙ በሰራችሁ ቁጥር የማሸነፍ ዕድላችሁም ይጨምራል!

✅በወሩ መጨረሻ ላይቭ ላይ እጣውን በማውጣት አጠቃላይ ለ 20 አሽከርካሪዎች ከ 50,000 ብር በላይ ሽልማት የምንሰጥ ይሆናል!

በመመዝገብ እና ብዙ ጉዞ በማድረግ እድለኛ ሁኑ!🚗

🤳 ለመመዝገብ https://reg.yango.et/?c=xG0n-Lg
☎️ጥያቄ ካላቹ በዚህ ይደውሉልን 0924470000!

03/06/2026

⚠️"Fraud" የሚለን ለምንድነው?

🚫 ሰው ሳይጭኑ ጉዞ በማስጀመር
🚫 ያሉበትን አድራሻ የሚቀይር ሌላ መተግበሪያ በመጠቀም እና
🚫 በራስ ስልክ የሀሰት ትእዛዞችን ማድረግ "Fraud" እንድንባል ያደርጋል።

መተግበሪያውን በትክክለኛው መንገድ መጠቀም፣ ቦነሳችሁን ከመከልከል ያድነዋል። 💸

በታማኝነት በመስራት ገቢያችሁን አሳድጉ!🤝

☎️ጥያቄ ካላቹ በዚህ ይደውሉልን 0924470000!
🤳ለመመዝገብ https://reg.yango.et/?c=xG0n-Lg

03/06/2026

በወር 200,000 ብር ያንጎ በመረቅ ላይ መስራት እንደሚቻል ታውቃላችሁ?

🤳 ለመመዝገብ https://reg.yango.et/?c=xG0n-Lg

Want your business to be the top-listed Transport Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

Addis Ababa