ZNARarts
26/01/2025
ሰራተኛ_ፈልጉልን ምዕራፍ ሁለት በታሪክም በፕሮዳክሽንም በትወናና ዝግጅት ከመጀመሪያው ምዕራፍ ሻል ብሎ መጥቷል! የሁለተኛው ምዕራፍ የመጀመሪያ ዙር ከ 85% በላይ የሚሆነው ዋናው ቀረፃ ደስ በሚል ድባብ ትዝታ በሚሆኑ ክስተቶች ቤተሰብ ሆነን አብረን ውለን እያደርን የሰላሳ ቀን የገስት ሀውስ ቆይታችንን አጠናቀናል! ሁሉም እንዲ በሚናፈቅ ቅር ቅር በሚል መለያየት የተገባደደው ከፈጣሪ በታች በናንተው በድራማው ክሩ እና ተዋንያን መልካም ባህሪ ነውና ምስጋና ይገባችኋል! ማርያምን እወዳችኋለው! ዋሴ እና አዩ ደሞ በዚህ ምዕራፍ ፌመስ አስደርጌያቹሀለው እና አመስግኑኝ 😜!
ቀሪውንም እንዲሁ ፈጣሪ በፍቅር ያስጨርሰን ዘንድ እመኛለው🙏
Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the establishment
Telephone
Address
Addis Ababa