George Meelalii
ብ/ገብርኤል : LaftoMall - 23,085,000-3 Beds | 2 Baths | MaidsR + CK + store + Laundry | 171(131)sqm- #ቤቱየሚገኘው ብ/ገብርኤል ከላፍቶ ሞል ወረድ ስንል መስጂዱ ያለበት አካባቢ G+9 ሆኖ በተገነባ እና ሙሉለሙሉ የመኖሪያ አገልግሎተእ ብቻ በሚሰጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው አዲስ የሆነ እና ሙሉለሙሉ አልቆ ሰዎች ኑሮአቸውን እየኖሩ ሲሆን ከህንፃው ከሚያገኙት አገልግሎት መሃል እንግዳ መቀበያ ፣ ሊፍት ፣ ጀነሬተር ፣ የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ ነገሮችን ይገኙበታል። ቤቱ ያለበት አካባቢ ጥሩ የመኖሪያ መንደር እንደመሆኑ መጠን ለኪራይ እና ለካፒታል እድገት ቢገዛ ጥሩ በአጭር ግዜ ጥሩ ውጤት የምናገኝበት ነው። #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈልካሽ ወይም 50% ቅድመ ክፍያ ከፍሎ ቀሪው ገዢ ከራሱ ባንክ ጋር ማያያዝ ይቻላል። @ Jan 26 % of 4 8/10-👋 Welcome to Ethiopia’s first verified finished apartment system.All listings are move-in ready.See now → www.georgemeelalii.com📞 0955 345 555
CMC : ፀሀይ ሪልእስቴት ° 18,999,000
-
2 Beds / 2 Baths / 10F / 114sqm
-
#ቤቱ.
የሚገኘው ሲምሲ የሚገኘው በኢትዮዽያ ዘመናዊ ከሚባሉ የመኖሪያ መንደር በሆነው ፀሃይ ሪልእስቴት ውስጥ ነው። ግቢው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ሰፊ የልጆች መጫወቻ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ጄኔሬተር ፣ የተበያ ቦታዎች ፣ ዘመናዊ የጥበቃ አገልግሎት ፣ የህንፃ አስተዳደር ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ ነገሮችን በውስጥ ይዟል። #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
ካሽ
ወይም
አጭር የመክፈያ ግዜ ያለው ባንክ በገዢ በኩል ከቀረበ እንቀበላለን።
Active @ August 25
Commission:
(75% of 2)
-
👋 Welcome to Ethiopia’s first verified finished apartment system.All listings are move-in ready.See now → www.georgemeelalii.com📞 0955 345 555
ብልጋሪያ : AU * 17,920,000
-
2 Beds / 2 Baths / MaidsR / 6F / 128.47sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው ብልጋሪያ መስቀለኛው ጋር G+8 ሆኖ በተሰራ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በወለል 3 ቤቶች ሲኖሩት ቤቶቹ ሙሉለሙሉ ያለቀ ሲሆን የጋራ መገልገያው ለማለቅ የ2 ግዜ ብቻ ነው የሚቀረው። በውስጡ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል እየተገጠመ ያለ ሊፍት ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ የእሳት አደጋ መከላከያ ፣ ጀነሬተር ፣ ትራንስፎርመር እና ቴራስ አለው።ህንፃው ያረፈው መካፈያ ላይ በመሆኑ ሁሉም የቤቱ ክፍሎች ብርሃን ፣ ጥሩ እይታ አለው።
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታውን ለመውሰድ በቀጠሮ ላይ ነን።
#አከፋፈል
ካሽ
ወይም
አጭር የመክፈያ ግዜ ያለው ባንክ በገዢ በኩል እንቀበላለን።
Active @ August 13
#ኮምሽን _Left
https://stock.georgemeelalii.com/property_detail.php?id=356
-
👋 Welcome to Ethiopia’s first verified finished apartment system.All listings are move-in ready.See now →
www.georgemeelalii.com
📞 0955 345 555
Looking for a smart buy in a high-demand area?
This unit is ideal for rental income, Airbnb, or city living.
-
ቦሌ : አየር መንገድ * 19,999,000
-
2 Beds / 2 Baths / 3F / 105sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ አየር መንገድ አካባቢ ባለ G+10 ሆኖ በተሰራ እና በወለል 4 ቤቶችን በያዘ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል እንግዳ መቀበያ ፣ 2 ሊፍት ፣ ጀነሬተር ፣ የመኪና ማቆሚያ አለው።
#ዶክመንት
ዶጆታል ካርታ አለው።
#አከፋፈል
ካሽ
ወይም
አጭር የመክፈያ ግዜ ያለው ባንክ በገዢ በኩል ማቅረብ ይቻላል።
https://vm.tiktok.com/ZMSwWKJmd/
Active @ August 2
#ኮምሽን
Sell / Buy & Earn 559,972 birr (70% of commission)
-
👋 Welcome to Ethiopia’s first verified finished apartment system.
All listings are move-in ready.
See now → www.georgemeelalii.com
📞 0955 345 555
31/07/2025
50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
-
ገርጂ : ሰንሻይን ጋር * 15,300,000
-
2 Beds / 2 Baths / store / 5F / 105sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው ገርጂ ሰንሻይን ሪል እስቴት ያለበት አካባቢ G+7 ሆኖ በተገነባ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው።
ህንፃዉ በውስጡ ደህንነት ካሜራ ፣ ፀሐይ መውጫ ጎን ፣ ቀድሞ በመጣ መጠቀም የሚያስችል ፓርኪንግ : በወለል አንድ ቤት እና ጂም ለነዋሪው በአገልግሎትነት ይሰጣል።
የሚሸጠው ከነ ሙሉ እቃው ነው።
የመከራየት አቅሙ 90-100ሺ ብር ይደርሳል።
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
ካሽ
ወይም
አጭር የመክፈያ ግዜ ያለው ባንክ እንቀበላለን።
Active @ July 31
#ኮምሽን ይሄንን ቤት የሚሸጥ ማንኛውም ሰው ምን ያህል ኮምሽን እንደሚያገኝ ከስር ባለው ሊንክ ማግኘት ይችላል።
https://stock.georgemeelalii.com/property_detail.php?id=351
-
👋 Welcome to Ethiopia’s first verified finished apartment system.
All listings are move-in ready.
See now → www.georgemeelalii.com
📞 0955 345 555
ቦሌ : ወሎሰፈር ° 32,999,000
-
3 Beds / 2 Baths / Store / 13F / 152sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ ወሎሰፈር ተባበር በርታ የመኖሪያ መንደር አካባቢ በሚገኝ G+15 ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው የአዲስ አበባን የዘመናዊ የአፓርትመንት ቤቶችን ግንባታ ፈር ቀዳጅ ሪልእስቴት ነው የገነባው። በውስጡ ለነዋሪው ከሚደጣቸው አገልግሎቶች መሃል ጂም ፣ በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ ዘመናዊ ጥበቃ ፣ የግል ስራዎችን መስሪያ ቦታዎች የመሳሰሉ ነገሮች አሉት።
አካባቢው ላይ በውድ ከሚከራዩ እና ተፈላጊ ከሆኑ ህንፃዎች መሃል አንድ ነው።
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
ካሽ
ወይም
አጭር የመክፈያ ግዜ ያለው ባንክ በገዢ በኩል መቅረብ ይቻላል።
#ኮምሽን
Listing at July 30
-
👋 Welcome to Ethiopia’s first verified finished apartment system.
All listings are move-in ready.
See now → www.georgemeelalii.com
📞 0955 345 555
ፒያሳ: አዳም ዘውድ ሆቴል አከባቢ
-
✨19,470,000
2 Beds / 2 Baths / Maids'R / 6F / 132sqm
✨22,420,000
3 Beds / 2 Baths / Maids'R / 3F / 152sqm
✨15,862,500 (SOLD)
3 Beds / 2 Baths / Maids'R / 3F / 155sqm
✨23,452,500
3 Beds / 2 Baths / Maids'R / 3F / 159sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው ፒያሳ አዳም ዘውድ ሆቴል አካባቢ G+8 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 4 ቤቶች ባሉበት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በውስጡ ሊፍት ፣ መኪና ማቆሚያ ፣ ቴራስ ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ፣ ጀነሬተር ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ የመሳሰሉ አገልግሎቶችን ለነዋሪው ይሰጣል።የመሬቱ ስፋት 1000 ካሬ ሲሆን ህንፃው ያረፈው 600 ካሬ ላይ ነው።
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
ካሽወይምበገዢ በኩል በሚቀርብ አጭር የመክፈያ ግዜ ባለው ባንክ መግዛት ይቻላል
Active 21
#ኮምሽን
-
🎉 የአዲስ ዓመት ልዩ እድል!
🗓 እስከ መስከረም 28 ድረስ ያለቀ አፓርትመንታችሁን ስገዙ 70% የሚሆነው የግብይቱን ኮምሽን ተመላሽ እናደርግላችሃለን።ዝርዝሩን ከስር ባለው ሊንክ ታገኙታላቹ
https://t.me/georgemeelalii/5839
With the best view in the building and a rare luxury layout, this is the kind of apartment that doesn’t come twice.
-
ሳርቤት : መቻሬ ° 36,999,000
-
3 Beds / 4 Baths / 11F / MaidsR / 223.28sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው ሳርቤት መቻሬ ሜዳ ፊለፊት አካባቢ በሚገኝ G+15 በሆነ በተገነባ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው አዲስ አበባ ውስጥ ከሚገኙ ዘመናዊ እና በጥሩ የፊኒሺንግ ከተሰሩ ህንፃዎ መሃል ነው። በውስጡ ሁለት ሊፊት ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ በቤቱ ቁጥር የመኪና ማቆሚያ ፣ ፣ ጂም ፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ዘመናዊ ጥበቃዎችን ለነዋሪው በአገልግሎት ያቀርባል።
ቤቱ አንዱ ካለት የሚወደድ ነገሮቹ መሃላ ያለምንም የእይታ ገደብ የሚያየው የከተማ እይታ መንፈስን ይማርካል።
መስከረም ላይ ሙሉለሙሉ ተመርቆ ለነዋሪው ለማስረከብ ግዜ የተቆረጦለታል።
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
ካሽ
ወይም
50% ቅድመክፍያ ከፍለው ቀሪውን 50% ገዢ ከራሱ ባንክ ጋር ማያያዝ ይችላል።
Active @ July 16
#ኮምሽን
ይሄንን ቤት የሚሸጥ/የሚገዛ ማንኛውም ሰው ኮምሽን 1,036,000 ብር ኮምሽን ያገኛል
-
🎉 የአዲስ ዓመት ልዩ እድል!
🗓 እስከ መስከረም 28 ድረስ ያለቀ አፓርትመንታችሁን ስገዙ 70% የሚሆነው የግብይቱን ኮምሽን ተመላሽ እናደርግላችሃለን።
ዝርዝሩን ከስር ባለው ሊንክ ታገኙታላቹ
https://t.me/georgemeelalii/5839
Click here to claim your Sponsored Listing.