ebro yallo
አልሃምዱሊላህ
አጋጣሚ ክስተት
🤲ሰው ፊት ከመቆም
የሰው እጅ ከማየት
አላህ ይጠብቀን 🤲 አሚን
"በጁምዓ ቀንና በጁምዓ ሌሊት በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ ብለዋል ረሱል ﷺ ❤
Loading . . . . !
ሲባል
ምን ትዝ ይላችኋል😁
መብራት በአብዛኛው ከተሞች እንደሌለ እየተነገረ ነው
እናንተስ ጋ አለ?
የትስ ናችሁ ?
26/08/2025
መልካም ተግባር
ሙኒራ ኢብራሂም ወይም በፌስቡክ ስሟ Deelewaan Bara Ju ትባላለች በአፋር ክልል የአዋሽ 7 ከተማ ነዋሪ ስትሆን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ 5.5 ሚሊዮን ብር ለኩላሊት ሕመምተኛው በማሰባሰብ ታሪክ ሰርታለች።
ሁለቱም ኩላሊቶቹ ሥራ አቁመው ለነበረው ለወጣት ማህዲ ተኮላ የህክምና ወጪ የሚሆን የገንዘብ
ማሰባሰቢያ ዘመቻ በማህበራዊ ሚዲያ በማስጀመር በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለህክምና የተጠየቀውን 5.5 ሚሊዮን ብር ማሰብሰብ ችላለች።
ሙኒራ ከአንድ ወር በፊት በጀመረችው የህክምና ወጪ ማሰባሰብ ዘመቻ ላይ ባለፉት ሁለት ዓመታት ለኩላሊት እጥበት ከፍተኛ ወጪን ሲያወጣ ለነበረው ወጣት ማህዲ ተኮላ የህክምና ወጪው ሙሉ በሙሉ በመሸፈኑ ደስተኛ መሆኗን ገልፃለች።
ይቺ ጀግኒት ክብር ይገባታል ! ሁላችሁም አመስግኗት
Click here to claim your Sponsored Listing.