Shimelis Benti Gode

Shimelis Benti Gode

Share

25/02/2026
Photos from Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ's post 17/02/2026
10/02/2026

የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛዉ ጠቅላላ ምርጫ መወዳደሪያ ምልክት ምንን ይወክላል?

🇪🇹 የመደመር
🇪🇹 የአንድነት
🇪🇹 የትብብር
🇪🇹 ሉዓላዊነት

Photos from Shimelis Benti Gode's post 04/10/2025

Irreechi Waltajjii Tokkummaafi Miidhaginaa Oromooti!
ኢሬቻ የኦሮሞ አንድነትና ውበት መገለጫ መድረክ ነው!
Irreecha is a Platform for Oromo Unity and Beauty!

Photos from Shimelis Benti Gode's post 19/09/2025

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ለሁለት አመራሮች ሹመት ሰጡ!

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ከመስከረም 9 ቀን ጀምሮ ለሁለት አመራሮች ሹመት ሰጥተዋል።

በዚህም መሰረት፡-

1ኛ. እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) - የብሔራዊ ባንክ ገዥ

2ኛ. ወ/ሮ እናታለም መለስ - በሚኒስትር ማዕረግ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ አድርገው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡

Photos from Shimelis Benti Gode's post 09/09/2025

ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስ አለን!!

ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ህዳሴ ተመርቋል !!

Photos from Shimelis Benti Gode's post 06/09/2025

በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው የጎቤ እና የሺኖዬ ጨዋታ በምስል

📷 FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)

06/09/2025

!!

04/09/2025

ንጋት ሐይቅ:-
🌊187,400 ሔክታር ስፋት ያለው

🌊ከ70 በላይ ደሴቶች ያሉት

🌊የሐይቁ ከፍተኛ ጥልቀት 150ሜ የሚደርስ

🌊74 ትሪሊየን ሊትር ውኃ የያዘ

🌊30 ሚሊዮን የኦሎምፒክ የመዋኛ ገንዳዎች የሚይዙትን ውሃ የያዘ

🌊 240ኪ.ሜ ገደማ የሆነ

🌊የጣናን ሁለት እጥፍ በላዬ ውሃ የያዘ

🌊የአዲስ አበባን ከሶስት እጥፍ የሚበልጥ ሐይቅ ነው።
#ንጋት #ሼር

02/09/2025

“ዓባይን ጨርሶ በኢትዮጵያ ውስጥ የታሪክ እጥፋትን ማረጋገጥ የመጨረሻው ጸሎቴ፤ የመጨረሻው ምኞቴ ነበር” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Photos from Shimelis Benti Gode's post 31/08/2025

"የኩስመና ታሪክ ማብቂያ"
ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጋር የተደረገ የጉባ ላይ ወግ ነገ ሰኞ ነሐሴ 26 ፣ 2017 ከምሽቱ 2:30 ላይ ይጠብቁ።

Abiy Ahmed Ali

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa