Getu Abera

Getu Abera

Share

18/04/2026

ተቀበል፤

"ጉድ እኮ ነው!
የሀገር ካባ ለብሶ፣ የመንደር ሰባኪ፣
መልአክ መስሎ መጣ፣ የሬሳ አምላኪ።
ይከፈት መዝገቡ፣ ታሪካችን ይታይ፣
ሀገር ማን ገነባ? ማነው ደግሞ ገዳይ?

ባንዳ ሀገር ሲሸጥ፣ ባልቻ በጎራዴ፣
ለይተን እንወቅ፣ ጀግናና ነጋዴ።
ለሀገሩ ብሎ፣ ህይወቱን የሰዋ፣
ይመስክር ታሪኩ፣ ይናገር አድዋ።
ምን ያደርጋል ወሬ፣ ቃላትን መደርደር?

ሞትን ሳንፈራ፣ ወድቀናል ለሀገር።
አፈር እየላስን፣ አበቃን ለበርገር፣
እኛ ያቀናናት፣ ገና ታብባለች፣
ጨፍላቂዋ ሀገር፣ እውነትም ሞታለች። (x2)"

Galaana Gaaromsaa ft Yosan Getahun

16/04/2026
Photos from Akaki Kality Woreda 8 Communicatio-አቃቂ ቃሊቲ's post 26/03/2026
22/07/2025

!

#ውድ አመራሮቻችን ብርድ እና ጸሀይ ሳይበግራችሁ የሰራችሁት ተግባር ውጤት አፍርቷል እና ።
✍️ #ውጤት የመጣው
👉 በአመራራችን መደማመጥ እና መግባባት በመፈጠሩ
👉 የሰው ተኮር ተግባር ላይ በልዩ ሁኔታ አቅደን በመፈጸማችን እና የወረዳችን የመንግስት ሰራተኞች የስራ ተነሳሽነት እና የስራ ፍላጎት በመዳበሩ
👉 በወረዳችን የምክር ቤት አባላት ጠንካራ ድጋፍ እና እገዛ
👉በጠንካራ የደንብ ማስከበር ባለሙያዎች ትብብር
👉በጸጥታ ሀይሉ ያላሰለሰ ድጋፍ
👉 በአባላችን ንቁ ተሳትፎ
👉በጽዳት አስተዳደር ባለሙያዎች ትብብር እና ጥረት
👉 በየደረጃው ባሉ አደረጃጀቶች ጥረት
👉 በነዋሪዎቻችን የመተባበር እና የመደጋገፍ ባህል በመጎልበቱ የመጣ ውጤት ስለሆነ በወረዳ አስተዳደሩ ስም እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩ ይህ ውጤት በ2018 በጀት አመት ለላቀ ስኬት የሚያነሳሳን እና ከመቼውም ግዜ በበለጠ የህዝባችንን የመልማት ፍላጎት ለማሳካት የምንጥርበት አመት ይሆናል።
✍️በየተቋማችሁ እና አደረጃጀቱ መልዕክቱ ይድረስልን።

የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ
አቶ ሀዋዝ አስፋው
ሀምሌ 14/2017 ዓ.ም (ወረዳ 8 ኮሙኒኬሽን)

17/07/2025

የCMC ኮሪደር እውነታው ሲጋለጥ👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻

Want your business to be the top-listed Grocery Store in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Akaki
Addis Ababa