Reggae fan
05/06/2020
በጣም ደስ የሚል ኢትዮጲያን ከኢትዮጲያዊ በላይ የሚገልፅ ምርጥ ዘፈን። እንደምትወዱት እርግጠኛ ነኝ።
https://www.dropbox.com/s/hxbl021s4l7o8gv/Lord-Lebby-Ethiopia.mp3?dl=0
26/09/2019
https://telegram.me/enathagger
ሰላም እንዴት ከረማቹ በአምላክ ፈቃድ እዚ ደርሰናል ግን አሁንም ቢሆን አባሎቻችን ላይ ብዙ ዜሮዎች ይቀሩናል ስለዚ ሁላችንም ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ወደዚ ህብረት በመጋበዝ የዚችን ዉድ ሀገር ልጆች በተባበረ ክንዳችን አምላክን ይዘን ከሚመጣባቸዉ ፈተና እንታደጋቸዉ
ማወቅ መልካም ነዉ ያወቁትንም ማሳወቅ በጎ ተግባር ነዉ
ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም እቺን የተባረከች እና አምላክ በቃል ኪዳኑ ያኖራትን ሀገር ልጆች ከሚመጣባቸዉ የአዉሬዉ መረብ እና ሴራ እንታደጋቸዉ ። ህዝቤ እዉቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ። ✅እኔ ፩ ነኝ አንተ ካለህ ...
Click here to claim your Sponsored Listing.