TopTrend Media

TopTrend Media

Share

31/12/2022

📣 : Artist Tewodros Assefa also known as "Teddy Yo" was arrested by authorities in Addis Ababa city on December 30th, 2022. Teddy Yo was arrested following the release of his new hit song "Wenbersh" on December 28th which criticized the ruling party's apartheid policies.

23/12/2022

- የጋዜጠኛ ሲሳይ ጎበዜ እና የአዳነች አቤቤ ፍጥጫ በአድስ አበባ መሬት ጉዳይ

14/12/2022

ሰዉየዉ የዋዛ አይኗልም ይናገራል !! ጆሮ ካለህ ስማ ህሊና ካለህ አዳምጥ እየተቧረገ ያለዉን በግልፅ አማረኛ ይነገርሀል ከዚህ በላይ ሀቅ የምተጠብቅ ካለህ እንቧብረት የቀዘቀዝክ ማቧዘዣ እንጷተወጋ የደነዘዝክ መሆን አለብህ፡፡

13/12/2022

አዲስ አበባ ነበር የጥንቱ ስምሽ አሁን ከምንግዜው የኔነሽ አሉሽ !!

ንጉሱ በዴንቨሩ ኮንሰርት በመድረክ ካቀረበው ስራ የተወሰዷ!

ኢትዮጵያን አክሎ የተሰፋው ልብሱ አፍሪካን አክሎ የተሰፋው ልብሱ ከምኔው ከምኔው ጠበበሽ ቀሚሱ

አዲሳባ ነበር የጥንቱ ስምሽ ሁሉ አገርሽ ነበር የጥንቱ ስምሽ አሁን ከምንጊዜው የኔነሽ አሉሽ

የምንወድህ በምክንያት ነው!! ፍቅር ያሸንፋል!!

Want your business to be the top-listed Event/venue in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


In
Addis Ababa