TamBs

TamBs

Share

20/07/2026

📢 የባቦጋያ ማሪታይም አካዳሚ አዲስ ሰልጣኞችን ለመቀበል ዝግጁነቱን አጠናቀቀ
የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ (ኢባትሎ) ስር የሚገኘው የባቦጋያ ማሪታይምና ሎጀስቲክስ አካዳሚ፣ አዳዲስ ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማስተማር የሚያስችለውን አጠቃላይ የትምህርት እና የመሠረተ ልማት ዝግጁነት ሙሉ በሙሉ ማጠናቀቁን አስታውቋል።
የአካዳሚው ዲን አቶ ሲራጅ አብዱላሂ እንደገለጹት፣ አካዳሚው ዘመናዊ የማስተማሪያ መሠረተ ልማት፣ ዓለም አቀፍ ደረጃን የጠበቁ ካሪኩለሞች እና ብቁ የማስተማር አቅም በማሟላት ለአዲሱ የትምህርት ዘመን ዝግጁ ሆኗል።
የመሠረተ ልማት ማሻሻያ ፕሮጀክቱ ዘመናዊ የመርከብ መሪነት ሲሙሌተሮችን እና በባቦጋያ ሐይቅ ላይ የሚካሄዱ የተግባር ስልጠናዎችን በከፍተኛ የደህንነት እና የጥራት ደረጃ ለማከናወን ምቹ ሁኔታ መፍጠሩንም ገልጸዋል።
አካዳሚው ከመሠረታዊ የባህር ላይ ደህንነት ስልጠናዎች ጀምሮ እስከ የመርከብ መኮንንነት ፕሮግራሞች እና ሌሎች ሙያዊ ስልጠናዎች ድረስ በዓለም አቀፉ የባህር ድርጅት (IMO) መስፈርቶች መሰረት የተዘጋጁ ስልጠናዎችን ለመስጠት የሰው ኃይልና የቁሳቁስ ዝግጅቱን ማሟላቱን ገልጿል።
እስካሁን ከ6,000 በላይ መርከበኞችንና የዘርፉ ባለሙያዎችን ያሰለጠነው አካዳሚው፣ በአዲሱ የተማሪዎች ቅበላ እና በተጠናከረ የትምህርት ዝግጅት የኢትዮጵያን የሰማያዊ ኢኮኖሚ ስትራቴጂ ለማሳካትና የሎጀስቲክስ ዘርፉን በብቁ የሰው ኃይል ለመደገፍ ያለውን ቁርጠኝነት በድጋሚ አረጋግጧል።

15/07/2026

In 2018, a pair of 11-year-olds, Lamine Yamal and Pau Cubarsi, were lighting up Barcelona's La Masia academy.

Fast forward eight years, they've both just reached a World Cup final 🇪🇸 🏆

12/07/2026

🗣️ MARCO MATERAZZI: "I didn’t expect Zidane’s reaction at that moment. I was lucky that the whole episode caught me by surprise, because if I had expected something like that to happen and had been prepared for it, I’m sure we both would have ended up sent off.

There was a small contact between us in the box. He had scored France’s goal in the first half and our coach (Marcello Lippi) told me to mark him. After that first clash between us, I apologized, but he reacted badly.

The last tackles, altercations, and exchanges of bad words continued until the 110th minute, when things reached a breaking point. After the third clash, I frowned and he replied: ‘I’ll give you my jersey afterwards.’ I answered that I’d rather have his sister than his jersey."

Photos from Mujib Amino's post 11/07/2026
03/07/2026

Diego Maradona in 2018 when asked for his thoughts on the USA hosting the 2026 World Cup 👀🇺🇸

03/07/2026
Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Cmc Area
Addis Ababa
1000