Ethio71

Ethio71

Share

#DJ MERID #DJ MERIDP smart ethiopian oldis rimx Vol 1 14/03/2025

#DJ MERID #DJ MERIDP smart ethiopian oldis rimx Vol 1 MERID - MERIDP smart ethiopian oldis rimx/Ethiopian oldis best oldscool flash buck times forever

Photos from Ethio71's post 13/02/2025

የሴኔጋል ፕሬዝደንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፤ የካቲት 06/2017(ኢዜአ)፦ የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ ለ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ አዲስ አበባ ገብተዋል።
በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ መሪዎች አዲስ አበባ እየገቡ ይገኛል።
በዚህም የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ ለሕብረቱ የመሪዎች ጉባዔ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የፍትህ ሚኒስትር ሀና አርዓያስላሴ አቀባበል አደርገውላቸዋል።
38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ "የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያንና ዘርዓ-አፍሪካውያን" በሚል መሪ ሀሳብ የፊታችን ቅዳሜና እሁድ በአዲስ አበባ ይካሄዳል።

13/02/2025

ሱዳን ሩሲያ በቀይ ባሕር ላይ የጦር ሰፈር መመሥረት የሚያስችላትን የመጨረሻውን ስምምነት ከሩሲያ ጋር መፈራረሟን አሳወቀች።
ስምምነቱ መጀመሪያ ላይ የተደረገው ከሥልጣን ከተወገዱት ፕሬዝዳንት ኦማር ሐሰን አል በሺር ጋር ሲሆን፣ በኋላ ላይ የአገሪቱን መንበር የተቆጣጠረው ወታደራዊ መንግሥት ጉዳዩን እየተመለከተው መሆን ተናግሮ ነበር።

13/02/2025

በምያንማር በሚገኙ የሳይበር ወንጀል ካምፖች በግዳጅ ሰራተኝነት ተይዘው የነበሩ "138 ኢትዮጵያውያን" ተለቅቀው በትናንትናው ዕለት ወደ ታይላንድ መግባታቸውን በሀገሪቱ የሚገኝ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ምንጮች ለቢቢሲ አማርኛ ተናገሩ።

11/02/2025
Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa
1000