OneTravel
የምስራች አለን - ሁሌም አንደበቱ የማይጠገብ ፣ በሄደበት ሁሉ ለተጠየቀው አጥጋቢ መልስ የሚሰጥ።
በተወዳጁ ኡስታዝ አብዱል ሙኢን የሚመራ የኡምራ ፓኬጅ ማዘጋጀታችንን ስገልፅልዎ በደስታ ነው።
ዋን እና ዙመራ ትራቭል ኤጀንቶች!
የመዲና ዩኒቨርሲቲ ምሩቅ እና ኢማም በሆነው እንዲሁም በውጪ ሀገራት እየዞረ በማሰገድ በሚታወቀው ቃሪእ አብዱልሙዒን እየተመራችሁ የኡምራ ኢባዳ መፈፀምና መካ እና መዲናን መጎብኘት ለምትፈልጉ በሙሉ ከጥር 7 እስከ 17 ልዩ የኡምራ ፓኬጅ አዘጋጅተናል።
በ98,800 ብር ብቻ ለሀረሞች ቅርብ በሆኑ ምቹ ሆቴሎች እያረፋችሁ, በምቹ መጓጓዣ የረሱላችንን ሀገር ለመጎብኘት ላሰባችሁ በሙሉ ጊዜው አሁን ነው።
ባሉን ውስን ቦታዎች ፈጥነው ይመዝገቡ።
ለበለጠመረጃ:-በ0949444447/0949444448 ይደውሉ! በአካል ብቅ ማለት ካሻዎ ቤቴል ሶያም ሞል 3ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል።
ዋን እና ዙመራ ትራቭል ኤጀንቶች!
OneTravel Your one stop Travel Tour
-በደጋገሙት ልክ ልብን በናፍቆት የሚያቀልጥ፣ ከጥላው ያረፉ፣ ከዘምዘሙ የተጎነጩ ይበልጥ የሚጓጉለት የረውዳ ዚያራ ከኛ ጋር ሲሆን ይለያል!
- ዋን ትራቭል ኤጀንቶች ነን!
-በቀደመ ሥራው በርካቶች የመሰከሩለት ድርጅታችን በተወዳጁ ሸይኽ አሕመድ አወሉ የሚመራ የጀመዓ ጉዞ ማዘጋጀቱን በታላቅ ደስታ ያበስራል!
-ከሕዳር 19-30 ባዘጋጀነው የዑምራ ጉዞ 4 ቀናትን በመዲና እንዲሁም 7 ቀናትን በመካ ደረጃቸውን በጠበቁ ሆቴሎች ከራርመው በዘመናዊ ባሶች ተጓጉዘው የሩሕ ጥምዎን ያስታግሱ ዘንድ እድሉን አመቻችተናል።
-ለበለጠመረጃ:-በ0949444447/0949444448 ይደውሉ! በአካል ብቅ ማለት ካሻዎ ቤቴል ሶያም ሞል 3ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል።
ዋን ትራቭል ኤጀንት!
OneTravel Your one stop Travel Tour
-በደጋገሙት ልክ ልብን በናፍቆት የሚያቀልጥ፣ ከጥላው ያረፉ፣ ከዘምዘሙ የተጎነጩ ይበልጥ የሚጓጉለት የረውዳ ዚያራ ከኛ ጋር ሲሆን ይለያል!
- ዋን ትራቭል ኤጀንቶች ነን!
-በቀደመ ሥራው በርካቶች የመሰከሩለት ድርጅታችን በተወዳጁ ሸይኽ አሕመድ አወሉ የሚመራ የጀመዓ ጉዞ ማዘጋጀቱን በታላቅ ደስታ ያበስራል!
-ከሕዳር 19-30 ባዘጋጀነው የዑምራ ጉዞ 4 ቀናትን በመዲና እንዲሁም 7 ቀናትን በመካ ደረጃቸውን በጠበቁ ሆቴሎች ከራርመው በዘመናዊ ባሶች ተጓጉዘው የሩሕ ጥምዎን ያስታግሱ ዘንድ እድሉን አመቻችተናል።
-ለበለጠመረጃ:-በ0949444447/0949444448 ይደውሉ! በአካል ብቅ ማለት ካሻዎ ቤቴል ሶያም ሞል 3ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል።
ዋን ትራቭል ኤጀንት!
OneTravel Your one stop Travel Tour
በተወዳጁ ኡስታዝ አብዱልፈታህ ሸህ ሙስጠፋ የሚመራው የኡምራ ፖኬጅ ምዝገባው ተጠናቋል።
OneTravel Your one stop Travel Tour
የስልጠና ጥሪ
በተወዳጁ ኡስታዝ አብዱልፈታህ ሸህ ሙስጠፋ የሚመራ ልዩ የኡምራ ፓኬጅ ማዘጋጀታችን ይታወቃል ።
በመሆኑም ማክሰኞ 14/01/2017 ከቀኑ 8:00 በቢላሉ ሀበሺ ስልጠናው ስለሚሰጥ እንዲገኙልን ስንል በአክብሮት ጠርተኖታል ።
ዋን ትራቭል ኤጀንት!
OneTravel Your one stop Travel Tour
20/09/2024
በተመጣጣኝ ዋጋ ልዩ የኡምራ ፓኬጅ ድርጅታችን ዋን ትራቭል አዘጋጅቶሎታል ከ መስከረም 17-27
በበዓላት የሚጣበቡ የመስከረም ሳምንታትን በሁለቱ ቅዱሳን ከተሞች 7ቀናትን በመካ 3 ቀናትን በመዲና ከመስከረም 17-27 ድረስ ዘመናዊ ሆቶሎች ላይ አርፈው ደረጃቸውን በጠበቁ ምቾት ያላቸው ባሶች እየተዘዋወሩ አይረሴ ቀናትን እንዲያሳልፉ ከተወዳጁ ኡስታዝ አብዱልፈታህ ሸህሙስጠፋ ጋር ዋን ትራቭል ኤጀንት ግሩም ዕድል ይዞ ቀርቧል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0949444447/0949444448 ይደውሉልን።
ዋን ትራቭል ኤጀንት!
የመጀመርያው ዙር ምዝገባ መስከረም 7 ይጠናቀቃል! በበዓላት የሚጣበቡ የመስከረም ሳምንታትን በሁለቱ ቅዱሳን ከተሞች 7ቀናትን በመካ 3 ቀናትን በመዲና ከመስከረም 17-27 ድረስ ዘመናዊ ሆቶሎች ላይ አርፈው ደረጃቸውን በጠበቁ ምቾት ያላቸው ባሶች እየተዘዋወሩ አይረሴ ቀናትን እንዲያሳልፉ ዋን ትራቭል ኤጀንት ግሩም ዕድል ይዞ ቀርቧል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0949444447/0949444448 ይደውሉልን።
ዋን ትራቭል ኤጀንት!
OneTravel Your one stop Travel Tour
14/09/2024
ጭጋጋማ ሰማይ ተገልጦ አዲስ ተስፋ፣አዲስ ውጥን እና ፍካት በሚያንሰራራበት ወርሀ መስከረም፤
- የመልዕክተኛውን የትውልድ ሥፍራ መከተል ሙከረማህ እና መዲነቱል ሙነወራህ የከውኑን አይነታ ተጎራብተው ይዘይሩ ዘንድ ወርቃማ ዕድል ማመቻቸታችንን ስንገልጽ በደስታ ነው።
ዋን ትራቭል ኤጀንት
-ድርጅታችን ዋን ትራቭል ኤጀንት በዓላት በሚበዙበትና የስራ እንቅስቃሴዎች በሚገደቡበት ወርሃ መስከረም በሁለቱ ቅዱሳን ከተሞች 10 አይረሴ ቀናትን 3 ቀናትን በመዲና እና 7 ቀናትን በመካ ታሳልፉ ዘንድ ከመስከረም 17-27 በተወዳጁና የየቲሞች አባት በመባል በሚታወቀው ኡስታዝ አ/ፈታህ ሸይኸ ሙስጦፋ የሚመራ ልዑክ አሰናድቷል።
የሚያርፉበት ደረጃውን የጠበቀ ሆቴል፣ የኡምራ አደራረግ መመሪያ ፣ቦርሳ ፣ ሙሉ የቪዛ አገልግሎት ፣ የደርሶ መልስ ትኬት፣ሆቴል ፣ ከጉዞ በፊት ስልጠና ፣የዳዕዋ ፕሮግራሞች ፣ጉብኝት እና ዘመናዊ ባስ ለሁሉም ቦታ አዘጋጅተናል።
- እርስዎም የዚህ ግሩም ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ እያልን ምዝገባ በማካሄድ ላይ መሆናችንን እንገልጻለን። ባሉን ውስን ቦታዎች ፈጥነው ይመዝገቡ።
-ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0949444447/0949444448 ይደውሉልን።
ዋን ትራቭል ኤጀንት!l
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
1000