ayat real state

ayat real state

Share

06/08/2025

🏆ገስግስ በለው ክቡር ሹፌሩን..🗣🚍🤷‍♂️🤷‍♀️

ከናይሮቢ - አዲስ አበባ በአውቶብስ የሕዝብ ትራንስፖርት ተጀመረ

አቢሲኒያ ሌግዠሪ ኮች' የተሰኘ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት በቅርቡ ከናይሮቢ ወደ አዲስ አበባ የአውቶብስ ጉዞ መጀመሩን አስታውቋል።

አንድ የአውቶብስ ትኬት ዋጋ 7,500 የኬንያ ሽልንግ ሲሆን፣ ለደርሶ መልስ ጉዞ ደግሞ 15,000 የኬንያ ሽልንግ ያስከፍላል። ይህ ዋጋ በኢትዮጵያ ብር ሲሰላ 16,000 ብር ገደማ ይሆናል።

ይህ አገልግሎት የተጀመረው በአውሮፕላን ትኬት መወደድ ምክንያት በአውቶብስ ትራንስፖርት ላይ የነበረውን ክፍተት ለመሙላት መሆኑን የድርጅቱ ዳይሬክተር ሚካኤል ጄምስ ተናግረዋል።

ኩባንያው በአሁኑ ጊዜ ስምንት አውቶብሶች ያሉት ሲሆን፣ በቀን አንድ ጊዜ ከናይሮቢ ወደ አዲስ አበባ እንዲሁም ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ጉዞ ያደርጋል።
አውቶብሱ 46 ተሳፋሪዎችን የመያዝ አቅም ያለው ሲሆን፣ ለተሳፋሪዎች ምቾት ሰፋፊ ወንበሮች፣ የኢንተርኔትና የመዝናኛ አገልግሎቶች እንዲሁም የተለያዩ መጸዳጃ ቤቶች ተዘጋጅተዋል።

የጉዞው መስመር ከናይሮቢ ተነስቶ ሞያሌንና የተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞችን አቋርጦ አዲስ አበባ ይደርሳል። የደህንነት ስጋት እንዳለበት ለቀረበላቸው ጥያቄ አቶ ሚካኤል የፀጥታ ስጋት አጋጥሞኝ አያውቅም ብለዋል።

ከዚህም በተጨማሪ በመንገዱ ላይ የመንገዱን ደኅንነት በተመለከተ መረጃ ወስደን ነው የምንጓዘው ብለዋል። በኢትዮጵያ ድንበር ውስጥ በምሽት ጉዞ አናደርግም ያሉ ሲሆን

ድርጅቱ ለወደፊት የአውቶብሶችን ቁጥር ወደ 16 የማሳደግ እቅድ እንዳለውም ገልጿል።

Photos from Ghion Maleda ግዮን ማለዳ's post 06/08/2025
05/08/2025
Photos from መረጃ ቲዩብ - Mereja Tube's post 04/08/2025
03/08/2025

በአዲሷ ካዛንቺስ መንደር ‼️

እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች

❇️ በ 18 ወራት የሚረከቡት ቤት💁

ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

✍ ቅድመ ክፍያ 10%

📹 (ከ500,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ)

📍በግቢው ውስጥ

➾ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
➾ እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
➾መዋኛ ገንዳ
➾የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች
➾ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ24/7 ጥበቃ ጋር
➾የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች

📍በግቢው ዙሪያ

➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማ

📍የቤቶቹ እይታ

➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ ያካ ተራራ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ

👉 ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል

❇️ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በወኪል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።

ለምዝገባ 📲 0995318435

13/06/2025

አያት-ካዛንቺስ መንደር
እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት
በደማቁ ካዛንቺስ የህልምዎ መኖሪያ ይያዙ
እንደፍላጎትዎ
ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካሜ
ባለ ሁለት መኝታ 80 ካሜ
ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካሜ
ባለ አራት መኝታ 140,160 ካሜ
በግቢው ውስጥ
➤ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
➤ እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
➤ መዋኛ ገንዳ
➤ የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች
➤ ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ7/24 ጥበቃ ጋር
➤ የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች
በጊቢው ዙሪያ
➤ ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➤ አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➤ የእምነት ተቋማት
የቤቶቹ ዕይታ
➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወተር ፓርክ
ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል

ለምዝገባ 0995318435
0940707391
አሁኑኑ ይደውሉ

05/06/2025

💎💎አክሲዮን ሸያጭ💎💎

ሁሉም የሚሳተፍበት ቀላል INVESTMENT! የኩባንያውን አክሲዮኖች ለመጨረሻ ጊዜ ለአዲስ አባላት እየሸጥን መሆኑን እንገልፃለን።

❤️❤️❤️የተሰማራባቸው መስኮች
📌በሪል ስቴት ልማት
📌በሆቴልና ቱሪዝም
📌በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንትና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

:➛ከ51% እስከ 55% (Dividend + Capital gain) ትርፍ ማግኘት ይችላሉ!
የ 2014ዓም ትርፍ 44%
የ 2015 ዓም ትርፍ 51.3%
የ 2016ዓም ትርፍ 46% አከፋፍለናል

የአክሲዮን ሽያጭ ዝርዝር ሂሳብ...

➛ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
➛ 5% የአገልግሎት ክፍያና
➛ 40% ቅድመ ክፍያ እና ቀሪ 60% ክፍያውን በ3 ዓመት ጊዜ ይከፍሉታል።

ዝቅተኛ አክሲዮን መጠን
➛ብዛት:- 2500 አክሲዮን በብር:- 250,000ብር
➛ቅድመ ክፍያ: 40%+5% = 112,500 ብር
ቀሪ ክፍያ በ3 ዓመት የሚከፈል

ከፍተኛ አክሲዮን መጠን
➛ብዛት:- 20,000,000 አክሲዮን
➛ቅድመ ክፍያ: 40%+5%= 9,000,000 ብር
ቀሪ ክፍያ በ3 ዓመት የሚከፈል

: እንዳለው
☎️ 09 95 31 84 35
09 40 70 73 91

Photos from ayat real state's post 13/04/2025

በ ሲምሲ ሚካኤል ሳይታችን ላይ
ከ 40ካሬ ጀምሮ ለሽያጭ አቅርበናል።

ታላቅ የባዓል ቅናሽ ለአንድ ሳምንት ይሚቆይ 20% ቅናሽ ተጠቃሚ የሁኑ

ግንባታቸዉ 85% የተጠናቀቀ ቤት 2ኛ floor ጀምሮ ለ ሽያጭ አቅርበናል።

➥➥ ከአያት ሪልስቴት

ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤

➯በ ሲምሲ ሚካኤል

➯ ከ ባለ 1 ፤ 2 ፤ 3 እና 4 መኝታ

➯ ከ 40 ካሬ እስከ 145 ካሬ

➯ 25% ቅድመ ክፍያ

በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!

ለበለጠ መረጃ:

☎️ 0995318435 ይድውሉ

(WhatsApp/Telegram)
አያት ዞሮ መግቢያዬ!

ማሳሰቢያ!!
ምንም አይነት ኮሚሽን አይከፍሉም!!

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa