Alu properties

Alu properties

Share

30/12/2025

🏵️በመሃል ሜክሲኮ ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶች 🏵️
🎆አሁኑኑ የቤት ባለቤት ይሁኑ 🎆
🎉በ18 ወር የሚረከቡት 🎉
በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤትነት ጉዞዎን ይጀምሩ።
ሽያጭ ላይ ነን | we are on sale !!
አልሳም ፕሮፐርቲስ - የታማኝ እጆች ውጤት
AL-SAM Properties - Result of Trustworthy Hands
ለተጨማሪ መረጃ: | For more info:
+251 945762780

አልሳም ሪል እስቴት በሪል እስቴት ዘርፍ ላይ ረጅም አመታት የቆየ ድርጅት ሲሆን በተጨማሪ የሸቀጣ ሸቀጥ ምርቶችን በብቸኝነት በማስመጣት ይታወቃል፡፡

ለምሳሌ
⏮️ ቢክ እስኪርብቶ፣ቤኮ ኤሌክትሮኒክስ፣ኪዊ የጫማ ቀለም፣ሲለርላይን ደብተር፣ኮልጌት የጥርስ ሳሙና እና በግዙፍነቱ የሚታወቀው ዲማ ጨርቃጨርቅፋብሪካ፣ረጲ የሳሙና ፋብሪካ በተጨማሪም ቡና,ሰሊጥ,ጥራጥሬ ወደ ውጪ በመላክ ይታወቃል ወ.ዘ.ተ ...

⏮️ አልሳም በሪል እስቴት ዘርፍ ላይ ከ 4 በላይ ሳይቶችን ያስረከበ ድርጅት ነዉ፡፡

1️⃣ አልሳም ጨለለቅ ሞል ……
አድራሻ ፡- ሜክሲኮ

2️⃣ሊና ሳይት(አፓርትመንት)
አድራሻ ቦሌ
🔴ሊና አፓርትመንት በጥራት ገንብተን ለተጠቃሚ አስረክበናል፡፡

3️⃣ሳኩር ሳይት( አፓርትመንት)
አድራሻ፡- ካሳንቺስ

🔴በወቅቱ እና በጥሩ የግንባታ ጥራት ለተጠቃሚ አስረክበናል ፡፡

4️⃣ሜክሲኮ ቁጥር 1 አፓርትመንት አድራሻ፡- ሜክሲኮ

🔴ሜክሲኮ ቀ 1 አፓርትመንት 4ተኛ ሳይታችን ሲሆን 360 አባዉራ የሚይዝ ግዙፍ የመኖሪያ መንደር ነው ይህንንም ሳይት በጥሩ ግንባታ ለተጠቃሚ እስረክበናል ፡፡

5️⃣ሜክሲኮ አፓርትመንት ቁጥር 2
ቁ.2 አድራሻ፡- ሜክሲኮ

🔴የአልሳም ሪል እስቴት አምስተኛ ሳይቱን ሜክሲኮ ከ አፓርትመንት ቁ.1 አጠገብ አፓርትመንት ቁ.2 በሚል ስያሜ 200 አፓርትመንቶች ይዧል ለሽያጭ ቀርባል በዚህ ሳይት ባለአንድ፣ባለ ሁለት ፤እና ባለሳስት አማራጮችን ለጥቂት ቀናት የሚቆይ ቅናሾችን ይዘንልዎ መተናል ፡፡

⏮️ ለበለጠ መረጃ 09-45-76-27-80

አልሳም የታማኝ እጆች ዉጤት

30/12/2025

በመሃል ሜክሲኮ ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶች
አሁኑኑ የቤት ባለቤት ይሁኑ 🎆
🎉በ18 ወር የሚረከቡት 🎉
በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤትነት ጉዞዎን ይጀምሩ።
ሽያጭ ላይ ነን | we are on sale !!
አልሳም ፕሮፐርቲስ - የታማኝ እጆች ውጤት
AL-SAM Properties - Result of Trustworthy Hands
ለተጨማሪ መረጃ: | For more info:
+251 945762780

16/08/2025

ከ 10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ!
10% Down Payment!

ሽያጭ ላይ ነን | we are on sale

አልሳም ፕሮፐርቲስ - AL-SAM Properties
የታማኝ እጆች ውጤት - Result of Trustworthy Hands

ለተጨማሪ መረጃ: | For more info:
+251 945762780

31/07/2025

Want your business to be the top-listed Hardware Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

Addis Ababa