BEOO3
23/01/2025
22/01/2025
"Don't give part-time people a full-time position in your life. "
09/12/2024
Experience comfort and luxury like never before at MIT Hotel. From Computer & Game rooms to top-notch facilities, we’ve got everything to make your stay unforgettable!
Welcome to Beeevent organizer
Welcome beeevent organizer
14/11/2024
ኢትዮ ቴሌኮም ዘመናዊ የስማርት ፓርኪንግ ሲስተም በሸገር ከተማ ተግባራዊ አደረገ!
ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት የስማርት ሲቲ ፕሮጀክት አካል የሆነውን የመኪና ማቆሚያ (ፓርኪንግ) አገልግሎትን በቴሌብር ለማዘመን የሚያስችል የስማርት ፓርኪንግ ሲስተም በሸገር ከተማ በይፋ አስጀመረ፡፡
የስማርት ፓርኪንግ ሲስተሙ በአቅራቢያ የሚገኝ የፓርኪንግ አገልግሎት ለማግኘት እና ያልተያዘ ቦታን በመለየት ተሽከርካሪን በቅልጥፍና ለማቆም በማስቻል ጊዜን ከመቆጠብ ባሻገር አስተማማኝ አገልግሎት በማግኘት እና ክፍያን በቴሌብር በቀላሉ መፈጸም ሁሉንአቀፍ አገልግሎት ለመስጠት ያስችላል፡፡
ሲስተሙ የከተማ አስተዳደሮች የፓርኪንግ አገልግሎቶችን ወደህግ ማእቀፍ በማስገባት በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ ለመስጠት፣ ፍላጎትን ያማከለ ተጨማሪ የፓርኪንግ ቦታዎች ለማስፋፋት፣ የሥራ ዕድል ለመፍጠር እና ከአገልግሎቱ ተገቢውን ገቢ በቀላሉ ለመሰብሰብ ያስችላቸዋል።
በተጨማሪም የፓርኪንግ አገልግሎት ባለሙያዎች ቦታቸውን በቀላሉ እንዲያስተዳድሩ፣ ስለሚያስተናግዱት ተሽከርካሪ ተገቢ መረጃ እንዲይዙ፣ የአገልግሎት ቆይታ እና ታሪፍ በቴሌብር ተሰልቶ ክፍያ በቀላሉ በመቀበል ዘመናዊና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ያስችላቸዋል፡፡
የስማርት ፓርኪንግ ሲስተሙ ለስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች በቴሌብር ሱፐርአፕ እንዲሁም ለመደበኛ የሞባይል ስልክ ተጠቃሚዎች በአጭር የጽሑፍ መልዕክት አገልግሎት አካታች የስማርት ፓርኪንግ አገልግሎት ለማቅረብ ያስችላል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም የአሰራር ስርዓት ለማዘመን የሚያስችሉ የዲጂታል ሶሉሽኖችን በማቅረብ የዲጂታል ኢትዮጵያን ትራንስፎርሜሽን በማፋጠን ረገድ ጉልህ ሚናውን መጫወቱን አጠናክሮ ይቀጥላል።
ለተጨማሪ፡ https://bit.ly/3Cr24wR
OBN አማርኛ
Ethio Telecom Your Description
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Address
Addis Ababa
1000