Liyu Marketing Solution

Liyu Marketing Solution

Share

18/04/2025

✝️ እንኳን አደረሳችሁ !!! ✝️

10/04/2025

📍"መልካም የገበያና የደንበኞች ግኑኝነት ለእድገት ወሳኝ ጉዳይ መሆኑን አይዘንጉ‼️"

👉 https://t.me/liyumarketingsolution

09/04/2025

"Where Strategy Meets Creativity!"

07/04/2025

👉 [Company Brand Value!!!]

👉 "........ (?) ይቀይሩ❗️"

✍️ "ህልምዎን ወደ እውነት.....ይቀይሩ❗️"
👉 ከልዮ ማርኬቲንግ ሶሉሽን ጋር አጋርነት እንዲሁም ቋሚ ወዳጅነትን በማትረፍ "ህልምዎን ወደ እውነት ይቀይሩ‼️"

📍Join Our Telegram Channel:👇

https://t.me/liyumarketingsolution

Photos from Liyu Marketing Solution's post 05/04/2025

👉 [Company Brand Features!!!]

👉 አድራሻ፦ ልደታ ከባልቻ ሆስፒታል ፊት ለፊት አህመድ የገበያ ማዕከል፣11ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 1104
📞0921982086/0911426662

✍️ የሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ ኤጀንሲ ወይም ካምፓኒ ለአንድ ምርትና አገልግሎት አቅራቢ ያለው ጠቀሜታ፦

 ትክክለኛ እስትራቴጂን የሚነድፉ ብቃትና ልምድ ያላቸው ሰዎችና ባለሙዎች ማቅረብ፣
 ከደንበኛ ጋር በጣም እና በይበልጥ የሚቀራርብ “የፈጠራ ሀሳበ“ መፈጠር/Content Creating አገልግሎት መስጠት፣
 በኦንላይን እንቅስቃሴ ላይ ለውጥ እና ተፅዕኖ መፈጠር፣
 ከምርትና አገልግሎት ተጠቃሚ ጋር በበለጠ መልኩ የሚቀራረብ የሚዲያ ስራዎችን መስራት፣
 የመጨረሻ ግብ የሆነው የቢዝነስ እድገትን ማምጣት…. እና ሌሎችም ጠቀሜታዎች ይሠጣል፡፡

 ልዩ ማርኬቲንግ ሶሉሽን (ኃላ/የተ/የግማህበር) …… የዘመነ፣በገበው ተፈላጊ፣ በተለይም ለብዙዎች ራስ-ምታትና ጥያቄ የሆነው ትክክለኛ ደንበኛ ማግኘት እና ሽያጭን የማሳደግ ስራ ላይ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ በመስራት…… “ሙሉ የሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ ኤጀንሲ ሠፋፊ ስራዎችን“ የሚሠጥ ሀገር በቀል የወቅቱ ተፅዕኖ ፈጣሪና በብዙዎች ዘንድ ተፈላጊነትን ያተረፈ የማርኬቲንግ ኤጀንሲ/ድርጅት መሆኑን ሳናቋርጥ መልዕክታችን ወደ እናንተ በክብር እናደርሳልነ!!!

 ኑ! አብረን እንስራ! አብረን እንደግ!

03/04/2025

🔑 STRATEGIZE‼️MAXIMIZE‼️ADVERTISE‼️

👉 [Company Brand Voice!!!]👇

👉LIYU Marketing Solution Plc👌

03/04/2025

👉 [Company Brand Value!!!]

📍"የወደፊቱን የእርሶ ድርጅት፣ተቋም፣ምርት ወይም አገልግሎት ስም/ብራንድ ማነፅና መገንባት ከዛሬ ይጀምሩ‼️"

https://t.me/liyumarketingsolution

02/04/2025

📍የእርሶ ስኬት የኛ ተልዕኮችን ነው‼️
👉 [Company Brand Value!!!]

🔑 ለስኬትዎ አብረውን ይስሩ‼️

👉 ስለሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ፣ስለዲጂታል ማርኬቲንግ፣ስለሽያጭ፣ስለማርኬቲንግ፣ስለ ብራንዲንግ፣ስለዲጂታል ማስታወቂያ፣ስለማስ ሚዲያ ማስታወቂያ.....ወዘተ ምንድነው ነው የእርሶ ክፍተት⁉️
👉 ምግብ ብቻ አይደለም.... ዘንድሮ ሀሳብና ጭንቀትም ተካፍሎ መኖር ስልጡንነት ሆኗልና።

"ኑ‼️እንካፈል.....‼️"🤲🤝

01/04/2025

👉 [Company Brand Value!!!]

🎯 "Innovative Ideas, Real Results!"
(Collaborate with LIYU Marketing Solution....)

Telegram: Contact @liyumarketingsolution 30/03/2025

👉[Company Brand Features!!!]

🎯 "የማያልቅ፣ የማይነጥፍ እና እንደ ወንዝ የማይቆም እንዲሁም ከዘመኑ ጋር አብሮ የሚራመድ ሀሳብ እና ስልት"...... (ከልዩ ማርኬቲንግ ሶሉሽን❗️❗️❗️)

?? https://t.me/liyumarketingsolution

Telegram: Contact @liyumarketingsolution

24/03/2025

👉 "እኛ የመኪና ወይም የስልክ ሻጭ.... አይደለንም❗️❗️❗️

" እኛ 👉 "ልዮ ማርኬቲንግ ሶሉሸን...የማርኬቲንግ፣ የዲጂታልና የሶሻል ሚዲያ፣የማስ ሚዲያ፣ የማስታወቂያ፣የሠው ሀይልና የባለሙያ ቅጥር፣ እንዲሁም የንግድ አገልግሎት የምንሠጥ ሙሉ የማርኬቲንግ አገልግልቶች 'ሁሉንም በአንድ ጣሪያ ሥር' የምንሠጥ ሀገር በቀል ፕሮፌሸናል የማርኬቲንግ ድርጅት ነን❗️❗️ ❗️"

20/03/2025

📍የማርኬቲንግ ኤጀንሲ...... ለአንድ ንግድና አገልግሎት ሠጪ ድርጅት ወይም ተቋም ከሚሠጠው ጠቀሜታ ጥቂቶቹ፦

https://t.me/liyumarketingsolution 👇

👉 የምርትና አገልግሎት ተደራሸነትን ማሳደግ❗️
👉 ጠንካራና ስልታዊ የደንበኛ ግኑኝነቶችን መፍጠር❗️
👉 ምርትና አገልግሎት ፈላጊዎችን ወደ ተጠቃሚነት መቀየር❗️...እና ሌሎችም ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች አሉት።

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Addis Ababa
LIDETAINFRONTOFBALCHAHOSPITAL/AHMEDBUSINESSCENTER