Addis Ababa Nazrawiyan church
25/05/2026
ዛሬ በቤተክርስቲያናችን ልዩ ጊዜን እግዚአብሔር ሰጠን "ጣልቃ ይገባላችኃል" በሚል መልክት ፓስተር በቃሉ ለማ የእግዚአብሔርን ቃል በሚገርም ሁኔታ ሲያካፍለንና ዘማሪ ኤፍሬም ዓለሙ በልዩ ቅባት ሲዘምር የመንፈስ ቅዱስ ጉብኝት በሚደንቅ ሁኔታ በጉዔው ያልፍ ነበር:: የቤተክርስቲያኒቱ ዋና መሪ ቄስ ዶ/ር አንበሱ ቶላ ለጉባዔው ፀልየው የእግዚአብሔርን ህዝብ የባረኩ ሲሆን ፓስተር ቻይናም በፀሎት አገልግላለች:: ዛሬ የአምልኮ መሪውና ሙዚቀኞችም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል አገልግለዋል:: ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!
24/05/2026
ሰኞ ማታ 11:00 ጀምሮ በአዲስ አበባ አጥቢያ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔርን እናመልካለን::
16/05/2026
በናዝራውያን አዲስ አበባ አጥቢያ ሰኞ ምሽት መልካም ይሆናል
11/05/2026
12/01/2026
በመንፈሱ ክብር የመነሳት ምሽት
ሁላችሁም በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ። ክብር አለ
31/12/2025
ማቴዎስ 1:23
“እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፤ ስሙንም፡— ‘አማኑኤል፡’ ይሉታል፤” የተባለው ይፈጸም ዘንድ ነው፤ ትርጓሜውም፡— “እግዚአብሔር ከእኛ ጋር፡” ነው።
እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ የፊታችን እሁድ እና ሰኞ ልዩ የአምልኮ ድግስ በቤተክርስቲያናችን ተዘጋይቷል በመገኘት ከኛ ጋር ያምልኩ።
28/12/2025
ዘወትር ሰኞ ምሽት 11ሰዓት የሚጀምረው የሀይል እና የአምልኮ ፕሮግራም በቤተክርስቲያናችን ጌታ በመገኘቱ እያስደነቀን ብዙ ሰዎች እየተጎበኙ ነው። በመገኘት ፀጋን ይካፈሉ
21/12/2025
በናዝራዊያን ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ አጥቢያ ታህሳስ 13/2018 ሰኞ ከ11:30 ጀምሮ ልዩ የአምልኮና የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ
ተጋብዛችኃል:-
18/12/2025
በናዝራዊያን ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ አጥቢያ የእግዚአብሔር መንፈስ በኃይል እያለፈ ለብዙዎች ፈውስና መፅናናትእንዲሁም በመንፈስ ቅዱስ የመነካት ጊዜ እየሆነ ነው ያለው:: ሰኞ ማታ ያገለገላችሁትን ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ:: ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!
14/12/2025
ታህሳስ 6/ 2018 ሰኞ ከ11:30 ጀምሮ በናዝራዊያን ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ ማዕከላዊ አጥቢያ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa