seppara makeup

seppara makeup

Share

03/12/2024

የሜክአፕ ሙያ ፍላጎት ካሎት ይህ ክላስ እንዳያመልጦት ይህን ክላስ ከሌሎቹ ክላሶች የሚለየው በግል ወይም የአንድ ለ አንድ ስልጠና እና በአንድ ጊዜ 3 ተማሪ ብቻ በመሆኑ ጥራት ያለውን ስልጠና እና ብቃት በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማግኘት የሚያስችል በጣም ወሳኝ ክላስ ነው ይሄን ክላስ ተምረው የሜክአፕ አርቲስትነት ህልምዎን ዛሬውኑ ያሳኩ
እንዲሁም እኛ ጋር ብቻ የሚሰጡ ስፔሻል ክላሶች በውስጡ የተለያዩ ቦነስ የሆኑ አጋዥ ክላሶችንም በነፃ ያግኙ አድራሻ ቦሌ መድሀኒያለም ከቦሌ መድሀኒያለም ቤተክርስቲያን ጀርባ ከቤ ኬክ ቤት ፊትለፊት ስልክ 0913291313/0985850304

10/08/2024

የሜክአፕ ሙያ ፍላጎት ካሎት ይህ ክላስ እንዳያመልጦት ለክረምት ወራት ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ እስከ 65% ድረስ ቅናሽ ያግኙ ይህን ክላስ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተምረው የሜክአፕ አርቲስትነት ህልምዎን ዛሬውኑ ያሳኩ
እንዲሁም እኛ ጋር ብቻ የሚሰጡ ስፔሻል ክላሶች በውስጡ የተለያዩ ቦነስ የሆኑ አጋዥ ክላሶችንም በነፃ ያግኙ አድራሻ ቦሌ መድሀኒያለም ከቦሌ ሐይስኩል ት/ቤት አጠገብ ብሌን ህንፃ 1ኛ ፎቅ ስልክ 0913291313/0985850304 / 0711111399

22/02/2024
01/01/2024

ት/ቤታችን ለገና በአል እና ለ2024 ልዩ የሆነ የዋጋ ቅናሾችን ያደረግን እና በአይነቱ ልዩ የሆነ የት/ት አሰጣጥ ባማከለ የተለያዩ የውበት ትምህርት ስልጠናዎችን አዘጋጅተንልዎታል በልዩነት እኛ ጋር ይሰልጥኑ እና ተወዳዳሪ ባለሙያ ይሁኑ እና ገበያውን ይቀላቀሉ

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address

Addis Ababa
SUBCITYKIRKOSWEREDA02/03