Getahun Garedew Wodaje
05/04/2026
ሆሳዕና በአርያም!!
ዛሬ የሆሳዕና ቀን ነው — የደስታ፣ የመዝሙር፣ የ“ሆሳዕና” ድምፅ ቀን። ነገር ግን ከዘንባባው ዝንጣፊ እና ከመስቀሉ መካከል ያሉት ቀናት እጅግ አጭር ናቸው፤ ትናንት “ሆሳዕና” ያሉ ድምፆች ነገ “ስቀለው” ሊሉ ይችላሉ።
ነገር ግን ትልቁ መልእክት እዚህ ጋ ነው፤ በመስቀሉ እና በትንሣኤው መካከል ያሉትም ቀናትም ከዚያም ያጠሩ ናቸው። ይህ ለእኛ ተስፋን ይሰጣል—ክፉ ጊዜ ረዥም አይሆንም፣ ጨለማ አይቀጥልም፣ ከመከራ በኋላ ትንሣኤ አለ።
መስቀል የሆነባችሁ ተሰፋ አድረጉ ትንሳኤ ቅርብ ነው!! ሆሳእናም የሆነላችሁ አትታበዩ “ስቀለው” ሩቅ አይደለም!!
በዓለም ያላችሁ ሚዛን አትሳቱ!!
16/03/2026
🎉 I earned the emerging talent badge this week, recognizing me for creating engaging content that sparks an interest among my fans!