Tukul design
20/05/2025
ቤት ሲጨናነቅ አእምሮ ይጨናነቃል!
ለአይምሮአችሁ ሰላምን ለመስጠት እነዚህን መንገዶች ብቻ ይከተሉ!
1. ነጻ የመራመጃ መንገዶችን ፍጠሩ
2. ትልቅ የቤት እቃዎችን ግድግዳ አስጠግታችሁ አስቀምጡ
3. በቻላችሁት መጠን ጥቅም አልባ የቤት እቃዎችን ከቤታችሁ አስወግዱ
ቤቱ ጠባብ የሆነ ጓደኛ ካላችሁ mention 💬 👇 አድርጉት!
#ቤትአስተካካይ #ቦታአፈቅድ #ቤትስፔስ
15/05/2025
Tukul Design የመንግስት መሰብሰቢያ አዳራሻችንን በመንደፍ አስደናቂ ስራ ሰርቷል ። ቦታው አሁን ከፍተኛ ክብርን ያንፀባርቃል ፣ በተግባራዊነት እና በቅንጅት የተዋሃደ ነው ። ስብሰባዎችን ለማሻሻል እና ለሁሉም ተሳታፊዎች ከፍተኛ የሆነ ምቾትን ለማረጋገጥ የአኮስቲክ ፣ የመብራት እና የመቀመጫ ዝግጅቶች በጥንቃቄ ተሰርተዋል። ለትንሽ ነገሮች የሚሰጡት ትኩረት እና ለጥራት ያላቸው ቁርጠኝነት ከጠበቅነው በላይ ነው።
ለየትኛውም የInterior Design ፕሮጀክት የእነሱን ብቃት በጣም እንመክራለን።
🙏 ስለ መልካም ንግግርዎ እናመሰግናለን። የመሰብሰቢያ አዳራሽዎን በአዲስ መልክ በማዘጋጀታችን እና የእኛ ስራ ከተጠበቀው በላይ መሆኑን በመስማታችን በጣም ደስተኞች ነን። በቱኩል ዲዛይን ላይ ተግባራዊነትን ከክብር ጋር የሚያዋህዱ ቦታዎችን ለመፍጠር ዓላማችን ነው። የወደፊት ትብብርን በጉጉት እንጠባበቃለን እና ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ዲዛይኖች ማቅረባችንን እንቀጥላለን። - Tukul Design
13/05/2025
Rooted in culture, built with purpose — Tukul Design transforms spaces that tell a story.
📡 Amhara Communication Office
📍 Bahir Dar, Amhara
📆 Completed in 2015
✍️ Designed by Tukul Design
Spaces shaped by intention. Culture woven into every detail.
08/05/2025
✨ Ready to refresh your space?
Here are 5 trending interior design styles for 2025:
Japandi – calm & minimal
Maximalism – bold & expressive
Biophilic – nature meets design
Art Deco – vintage glam
Contemporary – clean & modern
Which one fits your vibe best? Let us know below!
06/05/2025
✨ቤታችሁ ውብና የሚያምር ቤት እንዲሆን ትፈልጋላችሁ?
እነዚህን 4 የዲዛይን ሚስጥሮች ይማሩ!
↔️ ቦታ
🎨 ቀለም
💡 ብርሃን
🛋️ ዲኮር
➡️ እነዚህን ለመማር አሁኑኑ follow ያድርጉ!
💬ቀጣይ ክፍል ከፈለጋችሁ "4 " ብላችሁ comment ላይ ፃፉ!
03/05/2025
“The best rooms have something to say about the people who live in them.” – David Hicks
“ትክክለቸኛ ክፍሎች በውስጣቸው ስለሚኖሩ ሰዎች የሚናገሩት ነገር አላቸው።
01/05/2025
"አዲሱን የቢሮ ዲዛይን በጣም ወደጄዋለሁለሰራተኞቻችን እና ደንበኞቻችን በእውነት ክፍት እና ጠቃሚ ነው። በዚህ የተገደበ አጭር ጊዜ ቀልጣፋ እና የሚያምር ቦታ ስለአቅርባችሁልን እናመሰግናለን"
— Alfisha Multimedia
🙏 ፈጠራ እና ትብብርን የሚደግፍ ቦታ ለመፍጠር በTukul Design ላይ ስላሳዩት እምነት እናመሰግናለን። የእርሶ እርካታ ትልቁ ሽልማታችን ነው፣ እና የስራ አካባቢዎን የማሻሻል አካል በመሆናችን ኩራት ይሰማናል።— Tukul Design🌟
29/04/2025
Transforming spaces with purpose.
✨ Alfisha Multimedia Office | Beherawi, Addis Ababa
📆 2016 | Designed by Tukul
22/04/2025
"interior design" ለቤታችሁ እና ለስራ ቦታችሁ ምን ያህል ይጠቅማል ብላችሁ ታስባላችሁ?
comment ላይ ፃፉልን 0%-100%
20/04/2025
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ!
17/04/2025
🏡 አስደሳች • ዘመናዊ • ልዩ
የእርስዎን ቤት ዘመናዊና ማራኪ ማድረግ ይፈልጋሉ?
ዛሬውኑ ይደውሉ
📞 +251 934406932
📞 +251 941238282
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 17:00 |
| Tuesday | 08:00 - 17:00 |
| Wednesday | 08:00 - 17:00 |
| Thursday | 08:00 - 17:00 |
| Friday | 08:00 - 17:00 |
| Saturday | 08:00 - 12:00 |