BMW Muller

BMW Muller

Share

14/04/2020

Muller Asegid:
#ከብርሃኑ ላይ

በጨለማ ለተከበበ ሁሉ የልቡን ሚያወራው ነፍሱ ነው ወደ ብርሃን እንዲሻገር የሚረዳው ልባም ይፈልጋል...ከግዜው ጋር ማይሄድ ያለውን የሚሰጥ ልባም! ከተፋ በሆነበት ዘመን ልብን ከመንፈስ የሚከትፍ እንጂ የሚያስታምም ጠፍቷል ሙዚቃውን እዮት እንኳን ብርሃንን ሊያሳይ በafrobit ከተፋ ልብን አደንቁሮ፥ ጥሩ መስማት የሚሻውን ጆሮ በፍትወት ስሜቶች በተሞሉ ቃሎች አባልጎ፤ በምስልም ቢሆን እንደ ስጋ ቤት ማስታወቂያ በብዙ ቂጦች ሞልቶ ሰላምህን ይነሳሀል.... በቃ! በዋለበት ከርሞ ባልዋልከው ያስትሀል....አሁን ይሄ ነው ብርሃን ሚያሳይክ!?? ወረት ከአምሮት ጋር የጠገበው ልብክ ዳንኪራ እየመታ ጨለሟ ይወድና ብርሃንን ይክዳል።ድሮም ለመንፈሱ እያለቀሰ አጥፊውን ይወዳል... ግን ከአስብክበት ልባም ሰው አለ ሙዚቃን ለስጋህ ሳይሆን ለልብህ ሚመጥንልህ ..ጨለማ ላይ ቆሞ ብርሃንን የሚያሳይህ (ምን ያደርጋል ኖሮ ሳታመስግነው ሲያልፍ ከንፈርህን ብትመጥለት..ስጋውን ሳታየው ልቡን ብታውቅለት!!) ከአባካኙ ከተፋ ወጥተክ ልብን የሚጠግን ብርሃንን የሚያሳየውን ስማ፣ ከቅብዝብዝ ፍቅር ይልቅ ስክነትን ይመርጣል ፣ከስጋዊ መልክ ይልቅ ውስጠትን ይገልፃል።
👉በነዚህ መልዕክቶች ከራስህ ጋር አውራ
#የጌቴን መልክሽ አይበልጥሽም
#የእዮብን እንደ ቃል
#የቤሪን ከምን ነፃ ልውጣ
#የልዐልን እሳቱ ሰዓት
አልበሞች አድምጥ።🙏🙏

Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Addis Ababa