Master Abinet Kebede Fans
07/08/2024
❣️ ጸልዩልኝ! - አርቲስት ያሬድ ነጉ
#አርቲስት ያሬድ ነጉ ( ❤ ደግ ልቡን ይዞ) ጓደኞቹን በማስተባበርም የተለያዩ ለድጋፍ የሚሆኑ ቁሳቁሶችን እና ለምግብነት የሚውሉ ግብአቶችን በአይሱዙ አስጭኖ የአደጋው ስፍራ ድረስ በመገኘት ( ደራሽ ለወገኔ 🙏❤️ ) በማለት በአስክሬን ፍለጋ ስራ ላይ ነበር።
ትናንት - ያሬድ ነጉ ወደ ይርጋለም ከተማ ለጾመ ፍልሰታ ( መንፈሳዊ ጉዞ ) ላይ ነበር።
ይሁንና ...
ትናንት ሀዋሳ ከተማ ከምሽቱ 3:30 ሰዓት ላይ ከጓደኞቹ ጋር እራት እየተመገበ ሳለ "ልቤን!" ብሎ አላትዮን ጠቅላላ ሆስፒታል ገብቷል።
📌 "ጸልዩልኝ!" - እያለ፤ እየተማጸነ።
ፀልዩ ለሌሎችም ሸር አድርጉ ሁሉም ይፀልይ
ያሬድ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይማርህ🙏
04/08/2024
በእውነት ከጤና በላይ ምን አለ ሰው ይኑር ተመስገን ነፂ ተመለሰ
Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Address
Meskel Adebabay
Addis Ababa
Addis Ababa