Abyssinia one
29/04/2025
አሞራው የህመም ስሜት ሲሰማው ወደ ጉንዳን ይሄዳል
Crow የሚባለው አሞራ የህምም ስሜት ሲሰማው የጉንዳን መንጋ አጠገብ ይሄድና ክንፉን ይዘረጋል ጉንዳኖች ጠላት መጣ ብለው ጥቃት ይፈጽሙበታል።
ይሄን የሚያደርግበት በቂ ምክንያት አለው።ጉንዳን ሲነክሰው ሰውነቱ ውስጥ ፎርሚክ አሲድ ይገባል ይሄ ንጥረ ነገርደግሞ በሽታን በተፈጥሮ መንገድ ያክምበታል።ፎርሚክአሲዱ አሞራው በሰውነቱ ውስጥ ያሉ እንደ ባክቴሪያ፣ፈንገስ፣ ትላትል፣.......ያስወግድበታል።
ተፈጥሮ ለሁሉም ፍጥረት ተመርምሮ የማያልቅ ጥበብ ሰጥቷል
''አንዳንድ ሰዎች አሉ ከቤት መውጣት የማይወዱ፤ ሲወጡም ማንንም ሳያገኙ ስራቸውን ሰርተው የሚመለሱ። አንድ ወይም ሁለት የቅርብ ጓደኞች አላቸው። ከእኩያቸው ጋር ኮንታክት የሌላቸው ስልካቸውን ሁል ጊዜ Silent ወይም Forward የሚደርጉ።
በዚህም ስሜታቸውን ላማጋራት እራሳቸውን ያልሰጡ ቴሌግራም፣ ፌስቡክ ባጠቃላይ ሶሻል ሚዲያን ከፍተው ከግማሽ በላይ ቀናቸውን ማንንም ሳያናግሩ በዝምታ እየተከታተሉ እርካታ የሚያገኙ ናቸው። እነሱ መፅሐፍት፣ ሙዚቃ፣ ክረምትና መገለልን የሚወዱ፤ የተረጋጉ፣ ሁሌም ፈገግ የሚሉና በimagination ማለትም በምናባቸው አለማቸውን የሰሩ፤ ማንንም የማይጎዱ ሌሎች እንዲጎዷቸውም የማይፈቅዱ እውነተኛ ሰዎች ናቸው።''
''አንዳድ ጊዜ ብዙም ማህበራዊ መስተጋብር የሌላቸው ከሰው መሃል ወጥተው ዳር የሚይዙ ሰዎች ማኀበራዊ ኑሮን የሚጠሉ አይደሉም፤ ከዚህ ይልቅ የውሸት ድራማን ድድብናና አስመሳይነትን መቋቋም ስለሚከብዳቸው ነው''
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Address
Addis Ababa
22210