Tibebu Kaleb

Tibebu Kaleb

Share

19/05/2026

በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማችሁ።

29/04/2026

የእርሻው ባለቤት መሬቱን አርሶ ዝናቡ ሲዘንብ አትክልት ተክሎ ፍሬ ስጠብቅ አትክልቱ ግን እሾክ ሆኖ ፍሬ ቢስ ቢሆን ባለቤቱ አይራራለትም።ዕብራውያን 6፡7-8 ፣ ት/ኢሳ 5፡1-7 ።

17/04/2026

ወገኖች በርቱ፣ ሰናየው የወደድነውን ጌታ
በቅርቡ ልናየው ነው።

04/04/2026

ራእይ 1:7
እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።