Taye's Innovative Architectural Solutions
09/07/2023
Input image with prompt "add vegetation and greenery" imagine AI output image
18/03/2022
One of the greatest technical architectural managers in Ethiopia has passed. he was one of the few that dedicated his life to a profession. He will be missed
15/08/2021
Rendering versus partially completed
የዚህን ፍልስፍና ተከታይ ካልሆንክ ፤ የዛኛው ነህ ማለት ነው አራት ነጥብ ፤ የሚል ሰው የኪነ ህንፃ ፍልስናዎች ለመቀበል በጣም ይቸገራል፤ ለምሳሌ ባህልን የጠበቀ ዘመናዊ ቤት ለመስራት ።
መጀመሪያ ከባህላዊ ህንፃ እና/ወይም ቤት፤ ጀርባ ያለውን ፍልስፍና ጠንቅቆ ማወቅ አለበት።
ሲቀጥል ዘመናዊ ህንፃ እና/ወይም ቤት፤ ጀርባ ያለውን ፍልስፍና ጠንቅቆ ማወቅ አለበት
ከዛም ሁለቱን በማዋሀድ አንድ እድርጎ ወጥ የሆነ ወይም ጉራማይሌ የሚባለውን ስታይል በመጠቀም ህንፃውን ንድፍ ሊሰራ ይችላል።
በዚህ ሂደት ውስጥ ብዙ ተቃርኖ ያላቸው አስተሳሰቦች ሊያስተናገዱ ይችላሉ ።
ለምሳሌ ጨቅላ ሕፃናትን ለማሳደግ የሚገለግሉ ክፍሎች ፤ በብዙ ዘመናዊ የሚባሉ ፕላንች ላይ፤ የልጆች ክፍል ተብለው እንጂ ለማነፅም ሆነ ለቁጥጥር የሚያገለግሉ አገልግሎቶች ተሟልተው በስነ-ሥራዓት ተቀምጠው አይታዩም። ለግላዊ አስተሳሰብም ይበለጥ ይጋለጣሉ።
በአንፃሩ በሀላዊ ቤት አሰራሮች ፤ክፍት በሆነ የቤት እና ሰፈር ፕላናቸው አማካኝነት፤ ህፃናት የቤተሰብም ሆነ የማህበረሰብ እይታ መነፅሩት ሰለሚገቡ በበጎ ለማነፅ የተመቻቹ ናቸው። ለማህበራዊ አስተሳሰብ ይበለጠ ይጋለጣሉ።
ከእክብሮት ጋር
ታዬ ታምሩ
ለአማሪኛ ሰዋስው ስህተቶቼ አስቀድሜ ይቅርታ እጠይቃለሁ።
ቤተ ጥሩነሽ (Villa Tirunesh)
ከግራ ወደ ቀኝ ወይም በተገላቢጦሽ ፤ ሲጓዙ በብሎኬት አደራደር ብቻ ቀለሙን በከፊል የሚቀይር ቤት
Inception and design by: Taye Tamru
ፅንሰ ሀሳብ እና ንድፍ ሥራ በታዬ ታምሩ
02/09/2020
Residential building around , Jemo Micheal
08/04/2020
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Culinary Team
Attire
Contact the business
Telephone
Website
Address
ONLINE