Sdde-M12

Sdde-M12

Share

TikTok · Mestawot MCH Center 10/07/2025

TikTok · Mestawot MCH Center Check out Mestawot MCH Center’s video.

08/07/2025
30/06/2025

የእርግዝና ክትትልና መዉለጃዎን በመስታወት የእናቶች እና የህፃናት የህክምና ማዕከል በማድረግ ደስተኛ እናትና ጤነኛ ህፃናት ይታቀፉ::
አላማችን በስነምግባርና በጥራት እናቶችና ህፃናትን ማገልገል ነው።
☎️: +251 92 226 6737

20/04/2025

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ አደረሰን ::

30/03/2025

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን፣

ዒድ ሙባረክ!

09/01/2025

እንኳን ለብርሃን ልደቱ በሰላም አደረሳቸሁ።

#ኢትዮጵያ
#ገና

20/12/2024

Mestawot MCH is dedicated to providing excellent care in maternal and child health. As part of its commitment to delivering the highest quality services, Mestawot MCH has introduced epidural anesthesia for laboring mothers. This advanced pain management option allows mothers to experience labor and delivery with minimal discomfort, ensuring a more comfortable and positive birthing experience.

11/09/2024

🌼 እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ 🌼
🌼 መልካም አዲስ ዓመት።🌼

19/07/2024

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
*የእርግዝና ክትትል
*በተፈጥሮአዊ መንገድ የማዋለድ አገልግሎት
*በኦፕራሲዮን ማዋለድ አገልግሎት
*የድህረ ወሊድ ክትትል
*Fetal Anatomical Scanning Ultrasound (18-22 Weeks)
*የቅድመ ካንሰር ምርመራ
*የማህፀን ምርመራና ህክምና
*የቀላል እና ከባድ ማህፀን እጢዎች ቀዶ ጥገና
*የመካንነት ምርመራና ህክምና
*የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት
*አስተኝቶ የማከም ህክምና (In Patient Service)
*የተሟላ 24 ሰዓት የላብራቶሪ አገልግሎት
*የተሟላ 24 ሰዓት የፋርማሲ አገልግሎት
*አጠቃላይ የህፃናት ጤና ምርመራና ህክምና
*የህፃናት እድገት ክትትል
*የጨቅላ ህፃናት ህክምና (Neonatale ICU)
*ቢጫ የሆኑ ህፃናት ህክምና (Phototherapy)
*የህፃናት አስተኝቶ የማከም አገልግሎት (In Patient Service)
*የግርዛት አገልግሎት
*የክትባት አገልግሎት
24 ሰዓት በስስፔሻሊስት እና በሳብ ስፔሻሊስት የማህፀን እና ጽንስ እንዲሁም የህጻናት ሀኪሞች አገልግሎት እንሠጣለን
☎️: +251 92 226 6737

Want your practice to be the top-listed Clinic in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address

Around Jemo Michael Traffic Light, 500 Meters On The Road To Jemo 01
Addis Ababa