E-Hub Events
11/04/2024
እንኳን ደህና መጣችሁ!
ልዩ የፋሚሊ ፌስቲቫላችን ድምቅ ብሎ ቀጥሏል!
እስከ ምሽቱ 3 ሰአት ይቀጥላል፤ አብረውን ያምሹ!
11/04/2024
Traditional games are all there!
- ባገረጣ
- ሴማክሴ
- ዳማ
- ውራ ተከት
- ቃጤ
- ሱዚ
11/04/2024
Where are the kids? Hilal Kids Asking!
11/04/2024
Check our map 📍
10 zones
+ Physical game zone
+ Girls only zone
+ Video game zone
+ Kids zone
+ horse and camel (Both kids and adults)
+ makkah, Medinah and Medinah VR tour
And others!
11/04/2024
ዛሬ እስከ ምሽቱ ሁለት ሰአት!
ከደማቅ እና ልዩ የቤተሰብ መድረክ ጋር😊
11/04/2024
ዛሬን (በኢድ ማግስት) በሚሊንየም!
ኢድዎት ላይ ሌላ ድምቀት ይጨምሩ😊
ኢድን በሚኒልየም!
04/04/2024
ደማቅ ኢድ በሚሊኒየም!
ልዩ እና ደማቅ የኢድ የቤተሰብ ፌስቲቫል ኢ-ሀብ ኤቨንትስ ከ3ኢ ኤቨንትስ ጋር በመተባበር አዘጋጅቶሎታል።
ፌስቲቫሉ የኢድ ቀን ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ ሲሆን በማግስቱ ሙሉ ቀን ይቀጥላል። በህፃናት ፌስቲቫል የምናውቀው ሂላል ኪድስ በተባባሪ አዘጋጅነት የህፃናት ሙሉ መጫወቻዎች፤ ፈረስ እና ግመል ግልብያን ጨምሮ ከሸኽ ሉቅማን ጋር አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።
ወጣቶች ኢዳችሁን ኢድ የሚያስመስሉ ከ20 በላይ የግል እና የቡድን ጨዋታዎች ተሰናድቶሎታል፤ ይምጡ! ከጓደኛ ወይም ከቤተሰቦ ጋር ደህንነቱ በተጠበቀ ኢስላማዊ አደቡን በጠበቀ ከባቢ አስደሳች ኢድ አሳልፈው ይመለሳሉ!
ከጫወታዎቹ በተጨማሪ አዝናኝ እና አስተማሪ የመድረክ ዝግጅቶች፤ ልዩ ልዩ የኢድ ምግቦች እና ጣፋጮች፤ ከአስደሳች የኢድ ስጦታዎች ጋር ተዘጋጅተው ይጠብቃችኋል!
መግቢያ 100 ብር ሲሆን በቴሌ ብር መቁረጥ አይዘንጉ!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
0000
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 12:30 |
| Sunday | 09:00 - 12:30 |