Wudase
23/08/2016
"ፍቅርህን አስቤ " የንስሐ ዝማሬ -ዲ/ን ነብዩ ሳሙኤል
✔ሼር
ፍቅርህን አስቤ አነባለሁ፤
ህማምህን አይቼ አለቅሳለሁ
በመስቀል ላይ ደምህን እያዘራህ
በሕማም ሰራሀኝ በመከራ
አይኔን የሰራሀው በምራቅ
መልካሙን ባደረክ ተተፋብህ !
EOTC Mezmur የንስሐ መዝሙር በዲ/ን ነብዩ ሳሙኤል -ፍቅርህን አስቤ አነባለሁ፤ ህማምህን አይቼ አለቅሳለሁ
13/07/2016
28/06/2016
ሰኔ -21 "የሰኔ ጎልጎታ"( ሁሉም ሰው ሊፀልየው የሚገባ የእመቤታችን ጸሎት)
አንድ፡ አምላክ፡ በሚሆኑ፡ በአብ፡ በወልድ፡ በመንፈስ ቅዱስ፡ ስም፡ በእውነት፡ እናምናለን፡፡ ልመናዋ፡ ክብሯ የልጅዋም፡ ቸርነት፡ ከወዳጆችዋ ፡ከሁላችን፡ ጋር፡ ይኑር ለዘለዓለሙ፡ አሜን፡፡
አምላክን፡ የወለደች፡ በውስጥ፡ በአፍአ ንጽሕት: የምትሆን፡ የብርሃን፡ እናቱ፡ እመቤታችን እግዝእትነ፡ ማርያም፡ በሰኔ፡ ሃያ፡ አንድ፡ ቀን በጎልጎታ፡ ይኸውም፡ የጌታችን፡ የመድኃኒታችን፡ ኢየሱስ ክርስቶስ፡ መካነ፡ መቃብር፡ በሚሆን እንዲህ፡ ስትል፡ የጸለየችው፡ጸሎት፡ ይህ፡ ነው፡፡
፨ ✔ሼር ✔ሼር ...
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
ADDISABABA