Wonderful Gift Ministry
18/01/2025
የወንጌል ምልከታ ተሀድሶ
================
#ወንጌል ያው ነው አይለወጥም፣ አይታደስም፡፡ ወንጌል ይለውጣል፣ ያድሳል እንጂ አይታደስም፡፡
እንደ ቤተ ክርስቲያን የምንታደሰው የወንጌል ምልከታችን ሲታደስ ነው፣ የሚያስፈልገን የወንጌል #ምልከታ ተሃድሶ ነው፡፡
የወንጌል ምልከታ #ተሃድሶ ቁልፍ እንደገና በቃሉ መሠረት ወንጌልን ማጤን ነው፣ እንደገና ተመልሰን ወንጌልን መመልከት፣ ወንጌልን ማሰብ ነው፡፡
“ወንድሞች ሆይ፥ የሰበክሁላችሁን ደግሞም የተቀበላችሁትን በእርሱም ደግሞ የቆማችሁበትን በእርሱም ደግሞ የምትድኑበትን ወንጌል አሳስባችኋለሁ፤”— 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥1
Renewing Gospel Perspective
============================
The Gospel remains constant; it does not change or become outdated. The Gospel rejuvenates; it does not become antiquated.
Our renewal as a church comes from renewing our Gospel perspective through the Word of God. Our greatest need is to renew our Gospel perspective.
This renewal holds the key to rediscovering the Gospel, seeing it with fresh eyes, and reflecting deeply on its message.
"Now, brothers and sisters, I want to remind you of the gospel I preached to you, which you received and on which you have taken your stand." — 1 Corinthians 15:1
19/08/2024
#የሚሊጢን ጥሪ Call
======================
በወንደርፉል ጊፍት ሚኒስትሪ የሚካሄደው ዓመታዊ "የሚሊጢን ጥሪ" የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችን፣ መጋቢዎችንና መሪዎችን በአገልግሎታቸው የማበረታታት ዓላማ ያለው ሲሆን በዚህ ዓመት በተለያዩ አካባቢዎች አብረውን ለሚሰሩ 14 ጥምር አብያተ ክርስቲያናት እየተካሄደ ይገኛል። ፕርግራሙ ሁለንተናዊ #የወንጌል ምልከታን በማስረጽ ለአብያተ ክርስቲያናት ጤናማነት፣ ሂያጅነትና አዳጊነት ትልቅ አስተዋጽኦ ከማድረጉም በላይ ብዙ መሪዎችን እያበረታታና እያጽናና ነው። አብራችሁን ቁሙ።
Wonderful Gift Milistry's "MILETUS CALL" is an annual elders and pastors empowering event. Acts 20:17 This year MC is taking place in various locations for 14 clusters of local churches. MC is being an encouraging moment inspiring holistic view of the for the health, going and growing churches for glory of God. Partner with us.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the organization
Telephone
Website
Address
1185/1250