Argaw Sani

Argaw Sani

Share

10/07/2023

የቅዱስ ጳወሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ላቦራቶሪ ዲፓርትመንት በISO እውቅና አገኘ፡፡
ይህን እውቅና ያገኘው በቅርቡ በተካሄደው 8ኛው ብሔራዊ የላቦራቶሪ ጉባዔ ላይ ነው፡፡ ላቦራቶሪው በጠቅላላላው በቁጥር 13 ቴስቶች እውቅና አግኝቷል፡፡ ይህ ማለት በማይክሮባዮሎጂ አንድ እና አስራ ሁለት ደግሞ በክሊኒካል ኬሜስትሪ ቴስቶች ነው፡፡
የቅዱስ ጰውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ማህበረሰብ መላውን የላቦራቶሪ ሰራተኞች /ባለሙያዎች እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት እንወዳለን፡፡

24/03/2022

Do you know this?

Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Go Away
Addis Ababa