Shega Gebeya
18/10/2023
Liyu Wool Rug handwoven by Ethiopian talented women from natural sheep wool! If you want to add a touch of Ethiopian culture to your home it is the one! It came with different patterns and sizes! Check it out now from Shega here https://bit.ly/LiyuWoolRug or call 8500!
በእጅ የተስራ እጅግ በጣም የሚያምር ምንጣፍ ከ ልዩ ሆም በተለያየ ከለር ፣ ዲዛይን እና ሳይዝ ይዘንሎት ቀርበና ! ምንጣፎቹ በሰለጠኑ ሴት የእጅ ባለሞያዎች የተሰሩ ናቸው !! አሁኑኑ ከ Shega እዚህ ጋር https://bit.ly/LiyuWoolRug ይዘዙ ወይም 8500 ይደውሉ !
17/10/2023
Stay cool and refreshed on the move with the Sabichi stainless steel double walled beverage bottle! With a 450ml capacity and the ability to keep cold drinks cold for 24 hours and hot drinks hot for 12 hours, this bottle is perfect for all your hydration needs! Choose a sustainable and stylish hydration option today by ordering from Shega here https://bit.ly/3rUUJ3h or calling 8500!
በ ሳቢቺ ስቴንለስ እስቲል ብረት ኮዳ ቀዝቃዛና ትኩስ ነገር የትም ሆነው ዘንጠው ይጠጡ ! 450ሚሊ የሚይዘው ሳቢቺ ኮዳ ቀዝቃዛ መጠጦችን ለ 24 ሰዓታት ቅዝቃዜያቸውን እና ትኩስ መጠጦች ለ 12 ሰዓታት ሙቅታችውን ጠብቆ ያቆያል ! አሁኑኑ ከ Shega እዚህ ጋር https://bit.ly/3rUUJ3h ይግዙ ወይም 8500 በመደወል እንደዚ የሚያምሩ ኮዳዎች ባለበት ይሁኑ !
14/10/2023
Complete your style with the perfect jewelry from Nina Jewelries and Wood Art! With a variety of options for every occasion, you'll find the perfect pair to complement your outfit and hairstyle! Order now from Shega here https://bit.ly/453lLno or give us a call at 8500!
የእርስዎን እስታይል የሚያሟላ የ ጆሮ ጌጥ ይፈልጋሉ ? በ ኒና ጄውለሪስ ኤንድ ዉድ ወርክ ከእንጨት በተለያየ ዲዛይን የተሰሩ የጆሮ ጌጦችን ቼክ ያድርጉ! ከማንኛውም ዓይነት አለባበስና የፀጉር አሰራር ጋር የሚሄድ ስለሆነ ሃሳብ እንዳይገባችሁ! አሁን ከ Shega እዚህ ጋር https://bit.ly/453lLno ይዘዙ ወይም 8500 ይደውሉ!
11/10/2023
Upgrade your kitchen with the must-have Sabichi knife set! This set includes five high-quality stainless steel knives with comfortable grips and razor-sharp blades. They're perfect for all your food prep needs, and they come in a stylish block for easy storage! Get yours today from Shega here https://bit.ly/3scNyUs or call 8500!
በ ሳቢቺ ቢላ ፓኬጅ የምግብ አሰራር ችሎታዎን ያሳድጉ ! የቢላው ፓኬጅ በውስጡ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው 5 ከማይዝግ ብረት የተሰሩ ቢላዎችን ያሉት ሲሆን እያንዳንዳቸው ምቹ የሆነ መያዣና በደንብ የሚቆርጥ ስለት አላቸው ! ቢላዎቹ ከራሳችው ጋር የሚመጣ የሚያምርና የሚመች ማስቀመጫ ስላላቸው ለአጠቃቀም ምቹ ናችው ! አሁን ከ Shega እዚህ ጋር https://bit.ly/3scNyUs ይዘዙ ወይም 8500 ይደውሉ!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Website
Address
Addis Ababa
1000