Babaabda2
02/10/2023
ለ በዚህ ደረጃ... መውደቅ ምከንያት ከሆኑት ነጥቦች መሀከል በዋናነት......
-ዓይነት የፊውዳሉ ስርዓት ህልመኞች እና ..... #የስነምግባር #የብቃትና #የታማኝነት #የቅንነት እና #የሚዛናዊነት ችግር ባለባቸው ቡድን በመሞላቱ ነው !!!
**************
እነዚህ የስልጣን ጥማትና የፊውዳል ስርዓት ህልመኞች ....
የማኔጅመንት ክህሎት ፣ በቂ ልምድና እውቀት፣ የሌላቸው ፣
ከሌሎች ጋር የመስራትና ፣ የማስተባበር አቅም የሌላቸው ከመሆኑም በተጨማሪም፤ ቅንነት ፣ ሀቀኝነት ፣ፍትሀዊነትም የሌላቸው ስግብግብ እራስ ወዳድነትና የስልጣን ጥማት ያሰከራቸው ግለሰቦችና ቡድኖች ሲሆኑ የእነሱ ዋናው ተግባራት በተገኘው መንገድ ሀብት መሰብሰብና ይህንንም ለመሸፈን
አሽቃባጭ እና ታማኝና ለሀገር አሳቢ ለመምሰል የሚያደርጉት ጭምብል በቶሎ እንዳይነቃባቸው አድርጓል
#ሀላፊነትና #ስነምግባር የጎደላቸው ፣ #ብቃት ፣ #ቅንነት ፣ #ሀቀኝነት ፣ #ፍትሀዊነትም የሌላቸው ስግብግብ እራስ ወዳድነትና የስልጣን ጥማት ያሰከራቸው ግለሰቦችና ቡድኖች ሀገርቱንቁልቁለት እየነዱ ፣ ዋጋም እያስከፈሉ ይገኛሉ !!!
ይህንን ሁሉ #መመሰቃቀል ፣ #አለመረጋጋት #ሰብዓዊና በሀገር ላይ አድርሰውም ጭራሹን እንደ ስኬት እና ባለድል በማቁ ❗️
ግለሰቦችን ለጊዜው በስልጣን የሚገኘውን ግለሰብ ወይ ቡድን -----
በመተማመን የሚደረግ ማንኛውም፣ ህጋዊ ፣ ሞራላዊ እና ፍትሀዊነት የሌለው፣ ብልሀት ብልጠት የጎደለው ድፍረት ..................ብዙ ዋጋ ያስከፍላል !!!!
ይሄ አብይ የሚባል; ከንቱ ፣ ግራ የተጋባ ፣ የዘቀጠ ፣ ወንጀለኛ እና ሀገርን ወደ አስከፊ ቀውስ፣ውድመት፣ የማያባራ የእርስበርስ ጦርነትና ወደ ማፍረስ ደረጃ ያደረሰውን ሀላፊነት የማይሰማውና በስልጣን ጥማት ያሰከረው ላይ በመተማመን👇 '' ofiifuu hin gallee looniin hin galttuu ''
--- ከአቅም በላይ መዝለል ፣ ህዝብን አለማክበር፣ ወንጀል በመሥራትና ያልተገባ ድርጊት መፈፀም ፣ሌላ ብጥብጥ በመፍጠርና
የህዝብን ስሜት መጉዳት አንድ ቀን ያስጠይቃል፣ እንድሁም ፣ ብዙ አላስፈላጊ ዋጋ ያስከፍላችኋል።
ይህ የፊውዳልና በህዝብ ጥላቻ የተሞላ ቡድን #በትግራይ ለተደረገው አስከፊና አውዳሚ የእርስበርስ ጦርነት ቀጥታ_ተጠያቂ የሆነና ስለ ሀገር ምንም ግድ የሌላቸው ሆዳም፣ ስግብግብ፣ የነገውን ማሰብ የማይችል የባንዳ ሀገር የሚሸጡ መሆናቸውን አሁን አማራ ክልል እየተደረገ ያለዉን ሌላ አላስፈላጊ የእርስበርስ ጦርነት ከኤርትራ ጋር በእጅ አዙር በቀጥታ በመስራት፣ በመደገፍ፣ በማቀጣጠል ማንነታቸውን እያሳዩ ይገኛሉ !!ለዚህም ጥሩ ምሳሌ የሚሆነው አንዳርጋቸው ፅጌ ሲሆን በጣም ብዙዎች በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ የሚገኙ የባንዳ ባንዳዎች አሉ !!!
~~~
መፍትሔው :
***************
አሁን ሀገር የሚገኝበት ሁኔታ በጣም አሳሳቢ የሆነና ውስብስብ እና አስቸጋሪ ደረጃ ከመሆኑም በላይ
በተለየና ጥራትና የማስተባበር አቅም/ብቃት ፣ ጥሩ ልምድ እና እውቀት ያለቸውን ሃይል የሚጠይቅ ፣ ሀገርን ማደራጀት፣ ማስተባበር፣ መከታተል እና መገምገም እና የተለየ ጥረቶችና መፍትሔ ማመንጨት ፣ ሀብትና ካፒታል ማስተባበርና መመንጨት ፣
በጥበብና በብልሃት ማምራት፣ የሚችል፣ ታማኝነት፣ ቅንነት ፣ፍትሀዊነት ፣በእኩልነት የመገልገልና ግልጽነት ያለው ሀገር ከገባበት አስከፊና ስር የሰደደውን ነባራዊና በጣርነት ምከንያት የደረሰውን ሀገራዊ ውድመትና ዘርፈ ብዙ የሆነ ሰብአዊና ቁሳዊ ከፍተኛ ቀውስ ፤ እንድታገግም፣ በተጨማሪም በሀገሪቱ በተጨባጭና በከፍተኛ ሁኔታ የተከሰተውን የኢኮኖሚ፣ የማህበራዊ፣ የፖለቲካዊ ፣እና የእርስበርስ ግጭቶችና አለመተማመን ለመፍታትና ወደፊት ለማስኬድ በሚገባ ተነሳሽነት፣በቂ ልምድና ብቃት ያለው መሆን አለበት !!!
Abbaa Biyya Chiro
22/09/2023
አውራ ጎዳና ብለው የኦሮሚያ ክልል መሬትን ከአስር አመታት በላይ ተቆጣጥረው ሲያበቁ ... መሬቱ ወደ ነበረበት ሲመለስ ርስቴ ብለው ያለቅሳሉ 😀
በነገራችን ላይ አማራ ክልል የሚመራበት ካርታ እራሱ ፈፅሞ አያውቀውም። ያው በተጠና ሰፈራ መሬቱን ለመቆጣጠር ግን ፍላጎት አልነበረውም ማለት አይደለም።
የሆነው ሆኖ አውራ ጎዳና የሚባል ወረዳ ፣ የይዞታ ካርታ ፣ የነዋሪው ብዛት ፣ በጀት ሆነ ማንኛውም የሰነድ ማረጋገጫ አይደለም ለማቅረብ ቀርቶ ለማሰብም አትችሉም። ምክንያቱም አውራ ጎዳና የሚባል መሬት አማራ ክልል ኖሮም አያውቅም።
ለማንኛውም የኦሮሚያና የአማራ ክልል የሚያዋስኑ ድንበሮች በአግባቡ ተለይተው ይቀመጣሉ !!
Finfinne Times
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
251