Excellence Life Faith Church

Excellence Life Faith Church

Share

26/04/2026

ዛሬ እሁድ ሚያዝያ.18.2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ11:00 ጀምሮ በExcellence Life Faith Church / ቻይና ካምፕ አጥቢያ ለተከታታይ እሁዶች "የመጨመር መንፈስ" በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መንፈሳዊ ኮንፍራንስ የመጀመሪያ ቀን ስለሚሆን እርስዎም በቤተክርስቲያናችን በመገኘት አብረውን እንዲካፈሉ በክብር ጋብዘንዎታል።

:-መፅሀፍ ቅዱስ እና አጀንዳዎትን መያዝ አይዘንጉ!!

አድራሻ :- አየር ጤና,ቻይና ካምፕ ከድልድዩ 100m ወረድ ብሎ በሚገኘው የመጀመሪያ ህንፃ ላይ ወደ ሚካኤል በሚወስደው አቅጣጫ በስተግራ በኩል

25/04/2026

እሁድ ሚያዝያ.18.2018 ዓ.ም በEXCELLENCE LIFE FAITH CHURCH/HOUSE OF FAITH/ አጥቢያ ከእግዚአብሔር ቃል የምንማርበት እንዲሁም በአምልኮአችን አምላካችንን ከፍ የምናደርግበት ጊዜ ስለሚኖረን ከጠዋት 3:00 ሰዓት ጀምሮ በቤተክርስቲያናችን በመገኘት አብረዉን እንዲያመልኩና እንዲማሩ በክብር ጋብዘንዎታል

:-መፅሀፍ ቅዱስ እና አጀንዳዎትን መያዝ አይዘንጉ!!

አድራሻ :- ጀሞ ሚካኤል መብራቱን ተሻግረው ወደ ጀሞ በሚወስደው መንገድ 100 ሜትር እንደተጓዙ ብርሀን ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Ayertena, China Camp 50m Away From The Bridge On The First Building
Addis Ababa