Digitals Discovery

Digitals Discovery

Share

22/03/2026

Show Soon !

20/03/2026

⭕️ኢድ ሙባረክ | EID MUBARAk

16/12/2025

⭕️ዲጂታልስ ዲስከቨሪ / Digitals Discovery Trading PLC

የስራ መደብ፦ ቪዲዮ ኤዲተር

※ ፆታ፦ ሴት/ወንድ
※ ደመወዝ፦ በስምምነት
※ የትምህርት ዝግጅት፦ ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም ሶፍትዌር ምህንድስና እንድሁም Adobe Premier Pro እና Capcut ላይ ጥሩ ችሎታ ያለው
※ የስልጠና ዘርፍ፦ በቪዲዮ ኤዲቲንግ የሰለጠነ/ች
※ የስራ ልምድ፦ ቢያንስ 2 ዓመት ልምድ
※ የስራ ቦታ፦ አየር ጤና

ለማመልከት፦
መስፈርቱን የምታሟሉ በቴሌግራም በ 0946960000 ዶክመንት እና ሳምፕል ላኩልን

!

===
በረካ ስራዎች

ቴሌግራም👉t.me/BerekahJobs

06/10/2025

📢⭕️ሰዓቱ የዲጂታል ማርኬቲንግ ፉክክር በሆነበት ዘመን ማንኛውንም ስራ በኦላይንና በዲጂታል ፕላትፎርም በምንሰራበት ሰዓት የተለያዩ ይዘቶችን፣ሶሻልሚዲያ ቁጥጥሮችን፣የመልቲሚድያ ፕሮዳክሽኖች፣ግራፊክስና ብራንድንግ ስራዎችን ፣መሰረታዊ የአይቲ እውቀቶችን መያዙ ከማንኛውም ሰው የሚጠበቅበት ጊዜ ላይ ደርሰናል ❗️

📌 በመልቲማዲያ ፕሮዳክሽን፣በይዘት ፈጠራ፣በካሜራ ቴክኒክ፣በዲጂታል ማርኬቲንግ በተለያዩ በአይቲ ዘርፎች የረጂም ጊዜ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞቻችን አማካኝነት በመታገዝ የአጭር ጊዜ ኮርሶችን ከ90% በላይ ተግባር ተኮር አድርገን ልናሳያችሁ ዝግጂታችንን ጨርሰናል።

🖍ልዩ ጥቅም:-
📌መጨረሻ ላይ Certificate ም ይኖረዋል❗️
📌አብረውን ከሚሰሩ ድርጂቶች ጋር ለማስራት እድሉን እናመቻቻለን ❗️
📌Basic እውቀት ካላገኙ ክፍያችሁ ይመለሳል❗️

👉ሊንኩን በመጫን ፎርሙ ላይ በኦላይን ወይም በአካል የሚለውን አማራጭ በመጠቀም ባሉን ውስን ቦታዎች ፈጥነው ይመዝገቡ👇
https://forms.gle/DJFQRFzfbxpaKCsJ9

ለበለጠ መረጃ:-0946960000
t.me/DigitalsCEO ላይ በቀጥታ ያናግሩን❗️

22/09/2025

⭕️Our Office Outdoor ⏸📶

Photos from Digitals Discovery's post 23/01/2025

Digitals Discovery supports by developing the website www.yenedrsha.org to
የኔ ድርሻ በጎ አድራጎት ማህበር
Yenedirsha Charity Association

19/01/2025

🛑Digitals Discovery PLC wants to hire office Assistant for its office at Ayer Tena Addis Ababa Ethiopia with the following criteria.

Position: Office Assistant

Qualification and Experience:
Diploma or Bsc in ICT,Computer Science or related fields and 2 years experience.

Key Skills:
Graphics Design,content creation and Social Media management


How to Appy
Please send your CV and credentials through Telegram

Location:
-Ayer Tena Square,after the traffic light on the way to Jemo Ground Floor.

www.digitalsdiscovery.com
[email protected]
0946960000

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address

Ayertena Square , Kolfe Keranya Subcity
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 00:00 - 23:59
Tuesday 00:00 - 23:59
Wednesday 00:00 - 23:59
Thursday 00:00 - 23:59
Friday 00:00 - 23:59
Saturday 00:00 - 23:59
Sunday 00:00 - 23:59