Man City Addis

Man City Addis

Share

11/05/2026

🚨 ሰበር ዜና፡ ሳቪንሆ ለ2026 የዓለም ዋንጫ በተመረጠው የ55 ተጫዋቾች የብራዚል የመጀመሪያ ደረጃ ስብስብ ውስጥ ሳይካተት ቀርቷል። 🇧🇷❌

Photos from Man City Addis's post 09/05/2026

🇪🇸 ፔፕ ጋርዲዮላ የዌስት ሃም እና የአርሰናልን ጨዋታ ታያለህ ወይ ተብሎ ሲጠየቅ የተናገረው፡

“ህም….. እውነቱን ለመናገር፣ አዎ (አያለሁ)!”

09/05/2026

ነገ እንግዲ ወሳኝ ቀን ነው።

ዌስትሃም ምን ያሳየን ይሆን ?

09/05/2026

3 ጎል 3 ነጥብ!!

እንኳን ደስ አለን ሲቲዝንስ!!!!!!

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Addis Ababa