End Time Warning/ETw/ Ministry
31/12/2023
በሕይወት ጉዞ ራሳችንን ለአድስ ጅማሬ፣ ለአድስ ዕቅድ፣ ለአድስ ዕድል እና ለታሰርንበት ሰማያዊ ተስፋ ማዘጋጀት እና መፍቀድ እጅግ አስፈላጊ ነዉ፡፡ 2024 በሀገራችን የሚከበር የተለመደ አድስ ዓመት ባይሆንም በተጨመረልን ዕድሜ እና እግ/ር በሚከፍትልን በር ሁሉ ወደ ፊት ለመቀጠል ካለፉ እስራቶች፣ ህመሞች፣በደሎች፣ ክህደቶች ፣ በብዙ ሰዉ ተከበን እንኳን ካሳለፍናቸዉ ብቸኝነቶች፣ ስድቦች፣ ክሳራዎች፣ ስደቶች፣ድካሞች እና ተስፋ መቁረጦች ሁሉ ተላቀን እንደገና ለመጀመር፣ እንደገና ለመታደስ፣ እንደገና ለመጸለይ፣ እንደገና ለማገልገል፣ እንደገና ለመማር እና ለማንበብ እንድሁም ሌሎች አስደናቂ የሕይዎት ጉዞዎችን አንድ ብሎ ለመቀጠል ጥሩ አጋጣሚ ነዉና እንድሁ ባይታለፍ እና ቀን ብቻ ባይቆጠር ብዬ እመክራለሁ፡፡ መልካም የእንደገና ጅማሬ ዓመት!!
Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
28/12/2023