ArifGebeya

ArifGebeya

Share

የተለያዩ የሲኤንሲ ማሽኖችን በተለያየ አቅም እናቀርባለን
****

ሲኤንሲ ራውተር ወይንም የእንጨት ሲኤንሲ ማሽን የተለያዩ ውስብስብ ዲዛይኖችን የተለያዩ ማቴሪያሎች ላይ ቀርጾ ወይንም ፈልፍሎ የሚያወጣ ሲሆን፡ የሚከተሉት ማቴሪያሎች ላይ መቁረጥ፡ መፈልፈል (3ዲ) እንዲሁም ኢንግሬቭ ማድረግ ይችላል

- ኤምዲኤፍ ላይ
- ፕላይዉድ ላይ
- ጣውላ ላይ
- አክሪሊክ ወይንም የተለያዩ ፊደላትን ፕላስቲክ ላይ ለማስታወቂያ ስራ ይቆርጣል
- አልሙኒየም ክላዲንግ ላይ
- ድንጋይ ላይ የተለያዩ ቅርጻ ቅርጾችን ያወጣል
- ፎም ቦርድ ይቆርጣል

ከታች የምትመለከቱት ማሽን 18 ሚሊ ሜትር ኤምዲኤፍ በ1 ዙር ቆርጦ የሚያወጣ ማሽን ነው።

የተለያዩ አቅምና ፍጥነት ያላቸው የሲኤንሲ ማሽኖችን የምናመርት ሲሆን ዋጋዎቹም እንደሚከተለው ይሆናሉ:

- 2.2kw ሲኤንሲ ማሽን 600ሺህ ብር ከቫት በፊት
- 4kw ሲኤንሲ ማሽን 700ሺህ ብር ከቫት በፊት
- 6kw ሲኤንሲ ማሽን 800ሺህ ብር ከቫት በፊት
**********

ማሽኖቹን ጃክሮስ የሚገኘው የማሽነሪ ፋብሪካችን በመምጣት መጎብኘት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ በ0940094852 ይደውሉልን። እናመሰግናለን! 21/04/2025

የተለያዩ የሲኤንሲ ማሽኖችን በተለያየ አቅም እናቀርባለን **** ሲኤንሲ ራውተር ወይንም የእንጨት ሲኤንሲ ማሽን የተለያዩ ውስብስብ ዲዛይኖችን የተለያዩ ማቴሪያሎች ላይ ቀርጾ ወይንም ፈልፍሎ የሚያወጣ ሲሆን፡ የሚከተሉት ማቴሪያሎች ላይ መቁረጥ፡ መፈልፈል (3ዲ) እንዲሁም ኢንግሬቭ ማድረግ ይችላል - ኤምዲኤፍ ላይ - ፕላይዉድ ላይ - ጣውላ ላይ - አክሪሊክ ወይንም የተለያዩ ፊደላትን ፕላስቲክ ላይ ለማስታወቂያ ስራ ይቆርጣል - አልሙኒየም ክላዲንግ ላይ - ድንጋይ ላይ የተለያዩ ቅርጻ ቅርጾችን ያወጣል - ፎም ቦርድ ይቆርጣል ከታች የምትመለከቱት ማሽን 18 ሚሊ ሜትር ኤምዲኤፍ በ1 ዙር ቆርጦ የሚያወጣ ማሽን ነው። የተለያዩ አቅምና ፍጥነት ያላቸው የሲኤንሲ ማሽኖችን የምናመርት ሲሆን ዋጋዎቹም እንደሚከተለው ይሆናሉ: - 2.2kw ሲኤንሲ ማሽን 600ሺህ ብር ከቫት በፊት - 4kw ሲኤንሲ ማሽን 700ሺህ ብር ከቫት በፊት - 6kw ሲኤንሲ ማሽን 800ሺህ ብር ከቫት በፊት ********** ማሽኖቹን ጃክሮስ የሚገኘው የማሽነሪ ፋብሪካችን በመምጣት መጎብኘት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ በ0940094852 ይደውሉልን። እናመሰግናለን!

Photos from ArifGebeya's post 25/08/2024

የሚሸጥ የፕላስቲክ ማምረቻ ማሽን!
******************************************************************

- 170 ቶን የፕላስቲክ ኢንጀክሽን ማሽን
- ማሽኑ የታይዋን ምርት ነው
- የማሽኑ ሞዴል JM168-C/ES
ማሽኑን በመጠቀም ሞልድ በመቀያየር የተለያዩ የፕላስቲክ ምርቶችን ማምረት ይቻላል። ለምሳሌ ያክል ጆግ፡ ማስታጠቢያ፡ የምሳ እቃ፡ የህጻናት መጫወቻዎችንና የመሳሰሉትን ለማምረት የሚችል።

ለበለጠ መረጃ በ0940094852 ይደውሉልን።

Want your business to be the top-listed Shop in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Bole
Addis Ababa
19095