Lemi computer solution

Lemi computer solution

Share

20/02/2021

ውድ የs-information technology ተከታታዮች ዛሬ ደግሞ ይዥላችሁ የመጣሁት የተበላሸ ሚሞሪ(memory) ካርድን እንዴት መልሰን ጥቅም ላይ ማዋል እንደምንችል ነው ተከታተሉን።

1⃣ በመጀመሪያ ሚሞሪ ካርዱን የኮምፒውተሩ usb port ላይ ይሰኩት።

2⃣ start በመንካት cmd ብለን ፅፈን ሲመጣ እንከፍተዋለን።

3⃣ ቀጥሎ cmd ውስጥ በመግባት "diskpart" ብሎ በመፃፍ enter ማለት።

4⃣ በመቀጠል "list disk " ብሎ በመፃፍ enter

5⃣ "select disk 1" ብሎመፃፍ enter

6⃣ ቀጥሎ "clean" ብሎ በመፃፍ enter

7⃣በመቀጠል "create partition primary" ብሎ በመፃፍ enter መጫን።

8⃣ ከዛም "format fs=ntfs quick" ብሎ በመፃፍ enter ማለት።

9⃣ይህን አድርገን ስንጨር ሚሞሪው ፎርማት ሆኖ ወደ ቀድሞው አገልግሎት ይመለሳል።።
👉ይህን እና መሰል የቴክኖሎጂ መረጃዎችን በ ፌስቡክ ገፃችን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/102515778407615/posts/108580811134445/?app=fbl
በቴሌግራም ለመከታተል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

20/02/2021

ውድ የs-information technology ተከታታዮቻችን ዛሬ ደግሞ ይዥላችሁ የመጣሁት የፎስቡክ ተንቀሳቃሽ ምስል(video) እንዴት እንደምናወርድ ነው እንደምታውቁት ፌስቡክ(facebook) ከቅርብ ጊዜ ወዲ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን (video) ለተጠቃሚዎቹ ማቅረብ መጀመሩ ይታወቃል ሆኖም እነዚህን የፌስቡክ(facebook) ቪዲዮዎች(video)እዛው እንዳሉ መመልከት ወይም ከወደዱት እዛው ባለበት save ማድረግ እንጂ download ማድረግ አይቻልም። እና ዛሬ የማሳያችሁ እንዴት አድሮገን የ facebook video download ማድረግ እንደምንችል ነው ተከታተሉን።
1⃣ ማውረድ download ማድረግ ወደምንፈልገው video እንሄዳለን።
2⃣ ከ video በላይ በኩል ያለውን የ option (…) ምልክቱን እንነካለን። ከሚመጣልን ዝርዝር ውስጥ copy link የሚለውን እንመርጣለን።
3⃣ ሊንኩን ኮፒ ካደረግን በሁዋላ ቪድሜት(vidmate) app በመክፈት ሰርች search box ላይ ኮፒ ያደረግነውን ሊንክ ተጭነን በመያዝ paste ፔስት እናደርግና searchወይም go እንለዋለን።
4⃣ ኮፒ ያደረግነውን video ያሳየናል video ስር የ download ምልክቱዋ ትመጣለች እንጫናታለን አለቀ video download ይሆናል ።
➡️ vidmate app የሌለው fbdown የሚል app በመጠቀም በቀላሉ copy ያደረጉትን ሊንክ paste በማድረግ download ማድረግም ይቻላል።
👉ይህን እና መሰል የቴክኖሎጂ መረጃዎችን በ ፌስቡክ ገፃችን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/102515778407615/posts/108580811134445/?app=fbl
በቴሌግራም ለመከታተል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

20/02/2021

ውድ የS-Information Technology ተከታታዮቻችን ዛሬ ይዥላችሁ የመጣሁት የአብዛኞቻችሁ በጠየቃችሁት መሰረት በ አንድሮይድ ስልካችን ላይ ፋይሎች መረጃዎች ቢጠፉብን ለመመለስ የሚረዱ ዘዴዎችን ነው ተከታተሉን።
1⃣ DiskDiger
👉ይህ አፕሊኬሽን ከስልካችን ላይ በስህተት ያጠፋናቸውን ፎቶች ለመመለስ ይረዳል።
2⃣ Disk Video Recover
👉ይህ አፕሊኬሽ ከስልካችን ላይ በስህተት ያጠፋነውን ቪዲዮ በቀላሉ ለመመለስ ይረዳል።
3⃣ AA-Adnroidv Audio Recovery
👉በስህተት ያጠፋነውን የድምፅ መረጃ ለመመለስ ይረዳል።
4⃣ GT conect recovery
👉ከስልካችን በስህተት የጠፉ ስልክ ቁጥሮችን ለመመለስ ይረዳል።
5⃣ GT SMS recovery
👉ከስልካችን ላይ የጠፉ የተላላክናቸውን መልክቶችን ለመመለስ ይረዳል።
6⃣ Ex dialer
👉 ከስልካችን ላይ የጠፋ መደወያ በተን ለመመለስ።
7⃣ Es File Explorer
👉ስልካችን ፋይል ማናጀር ከሌለው ወይም ከጠፋ ለመመለስ
8⃣ Message Google IIc
👉 ከስልካችን ሚሴጅ መላላኪያ ቢጠፋብን ወይም እንቢ ቢለን ለመመለስ
9⃣ Retrica
👉 ከስልካችን ላይ የካሜራ አፕ ቢጠፋብን ለመመለስ።
1⃣0⃣ Screen Filter
👉ከስልካችን ላይ ብርሀን መቀነሻና መጨመሪይ ሲጠፋብን ለመመለስ።
1⃣1⃣ Whistle Phone Finder
👉ይህ አፕ ስልካችንን ፈልገን ካጣነው ስናፋጭለት ድምፅ እንዲያሰማ በማድረ የምንፈልገበት አፕ ነው።
1⃣2⃣ NextDoor
👉ይህ ሞባይል አፕ ኢንተርኔት ሳያስፈልገን በነፃ ከጎረቤታችን ካለ ሰው ጋር ማውራት ያስችላል።
1⃣2⃣ Instapaper
👉ይህ ገራሚ አፕ በሞባይላችን የምናገኛቸው መረጃዎች ሴቭ ለማድረግና በፈለግነው ጊዜ ለማንበብ ወይም ለመመለከት ይጠቅመናል
👉ይህን እና መሰል የቴክኖሎጂ መረጃዎችን በ ፌስቡክ ገፃችን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/102515778407615/posts/108580811134445/?app=fbl
በቴሌግራም ለመከታተል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

20/02/2021

ውድ የs-Information technology ተከታታዮቻችን ዛሬ ይዥላችሁ የመጣሁት ኮምፒውተራችን ላይ የተደበቁ ሀይድ hidden የሆኑ ፋይሎችን እንዴት አድርገን ወደ ነባር እይታ መመለስ እንደምንችል ነው።
👉 ይህን ለማድረግ እነዚህን ነገሮች ኮምፒውተራችን ላይ ማስተካከል ይኖርብናል።
1⃣ start እንጫናለን
2⃣ control panel
3⃣ ከሚመጡልን ምርጫዎች ውስጥ appearance and personalization ላይ ክሊክ እናደርጋለን።
4⃣ በመቀጠል view ከዛም advanced setting.
5⃣ በመጨረሻም show hidden file ,folder,anddrive_ok
✡ በሌላ በኩል ደግሞ የCMD ፡ኮማንድን በመጠቀም unhidden ማድረግ እንችላለን።
1⃣ start butten በመጫን search bar ላይ cmd ብሎ መፃፍ
2⃣ ከዛም f:attrib-r-s-h/s/d enter በማድረግ unhidden ማድረግ እንችላለን።
👉ይህን እና መሰል የቴክኖሎጂ መረጃዎችን በ ፌስቡክ ገፃችን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/102515778407615/posts/108580811134445/?app=fbl
በቴሌግራም ለመከታተል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

20/02/2021

ውድ የs-information technology ተከታታዮቻችንዛሬ ይዤላችሁ የመጣውት በብዙ የኮምፒውተር ባለሞያዎች ዘንድ የአንድሮይድ ስልክን ለመጥለፍ ተመራጭ ስለሆነ መተግበርያ ነው። "Androrat"
👉 Androrat (Android Remote Administration Tool) ፦ በjava programming language የተጻፈ መተግበርያ ሲሆን በአንድ ኮምፒውተር አንድን የአንድሮይድ ስልክችን Hack ለማድረግ ወይንም ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ያስችላል።
👉ይህ መተግበርይ መጀመርያ የተሰራበት አላማ ወላጆች የልጆቻቸውን የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚጠቀም ስልክ በቀላሉ ለመቆጣጠር ነበር ። እኔም ይህንን መተግበርያ አሁን ለጠቀስኩት አላማ እንድታውሉት አሳስባለው ።
👉 ይህ የኮምፒዩተር መተግበሪያ ( androrat apk Binder ) የራሱ የሆነ የmalware program አለው። ይህ የኮምፒዩተር መተግበሪያ ( androrat apk Binder .exe ) ታዋቂ ከሆነ አንድ የአንድሮይድ መተግበያ ጋር ( xender , Gallery .... ) የራሱን ማልዌር በማካተት ከዛ ታዋቂ
መተግበሪያ ሃላ የራሱን ስራ ይሰራል።
"Androrat" በመጠቀም አንድ ሰው በዋነኝነት 9 ነገሮችን ማድረግ ይችላል
1⃣ የአንድን ሰው ስልክ የ መዝገብ ማየት , ማስተካከል , ማጥፋት ..
2⃣ ስልኩ vibrate እንዲሆን ማድረግ ይችላል ..
3⃣ በሰውየው ስልክ ኢንተርኔት መጠቀም ...
4⃣ መልእክት (message) መላክ , እንዲሁም መልእክቶችን ማንበብ..
5⃣ በ Gps አማካኝነት ስልኩ ያለበትን ትክክለኛ ቦታ ማወቅ ( ባብዛኛው ሰዎች በሚሄዱባቸው ቦታዎች ሁሉ ስልካቸውን ስለሚይዙት ስልኩን የያዘው ሰው ያለበትን ቦታ ማወቅ.. )
6⃣ ያለምንም ምልክት በስልኩ ፊተኛ እና የሃላ ካሜራዎች ቪድዬ መቅዳት እናም live መከታተል
7⃣ ፎቶ ማንሳት
8⃣ በሰውየው ስልክ መደወል
9⃣ በስልኩ ማይክራፎን ድምጽ መቅዳት እንዲሁም live ማዳመጥ
✡ በቀጣይ ፕሮግራሜ ይዤላችሁ እንድቀርብ የምትፈልጉት የቴክኖሎጂ መረጃ ካለ ኮሜንት ላይ ፃፉልኝ።
👉ይህን እና መሰል የቴክኖሎጂ መረጃዎችን በ ፌስቡክ ገፃችን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/102515778407615/posts/108580811134445/?app=fbl
በቴሌግራም ለመከታተል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Addis Ababa