Jlar Trading

Jlar Trading

Share

12/12/2025

የሽያጭ ቁጥራችን 0929296060 ሲሆን ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን
👉 ://t.me/+251929296060
ይፃፉልን አፋጣኝ ምላሽ ያገኛሉ!

10/12/2025

ኦሪጂናል ቅባትና ዘይቶችን ብቻ በመጠቀም
በፌክ ምርቶች ምክንያት የሚመጣውን የመኪና ብልሽት መከላከል ይቻላል።
ኦሪጅናል ምርቶችን እኛ ጋር ያገኛሉ
ከአዲስ አበባ ውጪ ያላችሁ ኦሪጂናል ምርቶችን የምትሸጡ የሱቅ ባለቤቶች በውስጥ መስመር ስልክ እና አድራሻችሁን ላኩልን!

ችርቻሮ ለሚፈልጉ ተጠቃሚዎችን አድራሻችሁን እንሰጣለን!


#4 LITTER
LUBRICANTS
GREASE


#0929 29 60 60

09/12/2025

ጥራት ያለው ለሚፈልጉ ብቻ
የሽያጭ ቁጥራችን 0929296060 ሲሆን ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን
👉 ://t.me/+251929296060

ይፃፉልን አፋጣኝ ምላሽ ያገኛሉ!

03/12/2025

🚗 የመኪናዎ ልብ የሆነው ሞተር፣ እንክብካቤና ኦሪጂናል የሆነ ማለስለሻ ቅባት ይፈልጋል! ለዚህም መፍትሄው በ JLAR LUBRICANTS የሚቀርቡ ኦሪጂናል ምርቶችን መጠቀም ነው።

ይህን ​ያውቁ ኖሯል?

የሞተር ዘይት ዋና ዋና ጥቅሞች፦

​በሞተር ጥርስ መሀል የሚፈጠር ፍጭትን መከላከል (Lubrication): በሚንቀሳቀሱ የሞተር ክፍሎች መካከል ያለውን ፍጭት በመቀነስ መበላሸትን ይከላከላል።

​ማቀዝቀዝ (Cooling): በሞተር ውስጥ የሚፈጠረውን ከፍተኛ ሙቀት በመመጠን ሞተሩን ያቀዘቅዛል።

​ማጽዳት (Cleaning): በሞተር ውስጥ የሚፈጠሩ ጥቃቅን ዝገቶችን እና ቆሻሻዎችን በማጽዳት ወደ ዘይት ማጣሪያ (filter) ይወስዳል።

​ከዝገት መከላከል (Corrosion Prevention): የሞተር ክፍሎች በውሃ እና በአሲድ እንዳይዝጉ ይከላከላል።

​✅ ለመኪናዎ ትክክለኛውን እና ጥራት ያለው ዘይት መጠቀም የሞተርን እድሜ ያረዝማል፣ የነዳጅ ፍጆታን ይቀንሳል፣ እንዲሁም የጥገና ወጪን ይቆጥባል።

​ለመጨረሻ ጊዜ የመኪናዎን ዘይት የቀየሩት መቼ ነው? በአስተያየት መስጫው ላይ ያጋሩን!

​ #የሞተርዘይት #የመኪናጥገና

26/11/2025

ኦሪጂናል ቅባትና ዘይቶችን ብቻ በመጠቀም
በፌክ ምርቶች ምክንያት የሚመጣውን ከፍተኛ የሆነ ብክለት እንከላከል!

JLAR LUBRICANTS

25/11/2025

# ORIGINAL MAG 140GL5
# ORIGINAL MAG 15-W40
#4 LITTER
# JLAR LUBRICANTS
# JLAR GREASE
# QUALITY
# SAFETY
#0929 29 60 60

24/11/2025

🛠️ የማግ አልትራ ፕላስ 15W-40 (MAG ULTRA PLUS 15W-40)

ጥቅሞች:-​
⚙️
💪​የላቀ የሞተር ጥበቃ
(Superior Engine Protection)

👍​የሞተርን ዕድሜ ያራዝማል
(Extends Engine Life)

👏​መበስበስን እና መዛግን ይቀንሳል (Reduces Wear & Corrosion)

🙌​የተሻሻለ አፈጻጸም ይሰጣል
(Delivers Optimized Performance)

በ0929296060 በመደወል
MAG 15W-40
በ 5Litter

ማግኘት እንደምትችሉ ለመግለፅ እንወዳለን!

LUBRICANTS
ORIGINAL
መልካም የስራ ሳምንት🤝

20/11/2025

ኦሪጅናል ምርቶችን እኛ ጋር ያገኛሉ
ከአዲስ አበባ ውጪ ያላችሁ ኦሪጂናል ምርቶችን የምትሸጡ የሱቅ ባለቤቶች በውስጥ መስመር ስልክ እና አድራሻችሁን ላኩልን!

ችርቻሮ ለሚፈልጉ ተጠቃሚዎችን አድራሻችሁን እንሰጣለን!


#4 LITTER
LUBRICANTS
GREASE


#0929 29 60 60

19/11/2025

ከአዲስ አበባ ውጪ ያላችሁ ኦሪጂናል ምርቶችን የምትሸጡ የሱቅ ባለቤቶች በውስጥ መስመር ስልክ እና አድራሻችሁን ላኩልን!

ችርቻሮ ለሚፈልጉ ተጠቃሚዎችን አድራሻችሁን እንሰጣለን!


#4 LITTER
LUBRICANTS
GREASE


#0929 29 60 60

Want your business to be the top-listed Autos & Automotive Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

Addis Ababa