Tulumu Media

Tulumu Media

Share

16/06/2026

ሴኔጋል ከ ፈረንሳይ በሀገሬ ቴሌቪዥን

16/06/2026

ሩበን አሞሪም የኤሲሚላን አሰልጣኝ ሆኑ

የማንቼስተር ዩናይትድ የቀድሞ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የኤሲሚላን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ፡፡

አሰልጣኙ በጣሊያኑ ክለብ ኤሲሚላን እስከ ፈረንጆቹ 2028 የሚያቆያቸውን ውል ነው የተፈራረሙት፡፡

የ41 ዓመቱ አሰልጣኝ ማንቼስተር ዩናይትድን ለ14 ወራት ማሰልጠን ቢችሉም በውጤት ማጣት ምክንያት መሰናበታቸው አይዘነጋም፡፡

ኤሲሚላን በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በሴሪ ኤው 5ኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁ ይታወሳል፡፡

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa