SEL Real Estate Agent

SEL Real Estate Agent

Share

Photos from SEL Real Estate Agent's post 08/07/2024

❇️ ይህንን ሰምተዋል ?

❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::

❇️በ2013 ዓ.ም 31.37% ትርፍ ክፍፍል
❇️ በ2014 ዓ.ም 44% ትርፍ ክፍፍል እንዲሁም
❇️ በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል።

❇️ የአንድ ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል።
❇️የአምስት ሚሊዮን ብር አክሲወን የነበራቸው 2,500,000 ብር አትርፈዋል።

❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ።
❇️ አክሲዮኑን በገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ።

❇️ አያት አ.ማ የተሰማራባቸው የኢንቨስትመንት መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በአሽዋ ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በሲሚንቶ ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት......የነዚህ ሁሉ ድርጅቶች የትርፍ ተካፋይ ይሆናሉ።

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ።

❇️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የመኖርያ ቤቶች የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል ስቴት

❇️ በ ካሬ 79,971 ብር ጀምሮ

❇️ በ15% ቅድመ ክፍያ

❇️ ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ

❇️ ከ 5 ዓመት እስከ 30 ዓመት ቀስ ብለው የሚከፍሉበት የ60/40 የዱቤ የክፍያ አማራጮችም አሉን

⏱📞 ☎️ ለበለጠ መረጃ በቀጥታ በ

+251977888988
+251913105978

31/05/2024

❇️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የመኖርያ ቤቶች የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል ስቴት

❇️ በ ካሬ 79,971 ብር ጀምሮ

❇️ በ15% ቅድመ ክፍያ

❇️ ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ

❇️ ከ 5 ዓመት እስከ 30 ዓመት ቀስ ብለው የሚከፍሉበት የ60/40 የዱቤ የክፍያ አማራጮችም አሉን

⏱📞 ☎️ ለበለጠ መረጃ በቀጥታ በ

+251977888988
+251913105978

22/05/2024

በአንድ አክሲዮን የ 8 ድርጅት ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ሀሎ ይበሉ
+251977888988

18/05/2024

ይደውሉ ቀጠሮ ያሲዙ +251977888988

Photos from SEL Real Estate Agent's post 28/03/2024

ታላቅ ዜና ከአያት አክሲዮን ማህበር

📌 በአያት ባቡር ጣቢያ ,አያት ዞን 3 እና ዞን 8 እየገነባ ባለው ሳይት ላይ ታላቅ ቅናሽ ማድረጋችንን ስንገልፅ በደስታ ነው።

👉 ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ አነስተኛ የካሬ አማራጭ ዝቅተኛ ወለል ላይ በዝቅተኛ ዋጋ ባለማግኘት ምክንያት ላመለጣቹህ በድጋሚ የቀረበ የማይገኝ ዕድል

👉 የካሬ አማራጭ
72ካሬ - ባለ ሁለት መኝታ
90ካሬ - ባለ ሁለት መኝታ
105 ካሬ- ባለ ሶስት መኝታ
115ካሬ - ባለ ሶስት መኝታ
146ካሬ- ባለ አራት መኝታ

👉 አከፋፈል
* የመኖሪያ ቤቱን አጠቃላይ ዋጋ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ መክፈል የቤት ባለቤት ያደርጎታል፤

* በካሽ የአከፋፈል ስርአታችን ሲጠቀሙ የመኖሪያ ቤቱን አጠቃላይ ዋጋ በሰባት ዙር የህንጻዎን እድገት እያዩ ቀስ ብለው ይከፍላሉ።

* በ60/40 የዱቤ አማራጫችን የመኖሪያ ቤቱን አጠቃላይ ዋጋ 60% ብቻ በስድስት ዙር(3ዓመት )የህንጻዎን እድገት ተከትለው በመክፈል ቤቶን ከተረከቡ በኋላ ቀሪውን 40% ከ10 እስከ 30 አመት ሲያሻዎት እየኖሩበት አልያም አከራይተው መክፈል ይችላሉ።

👉 እንዲሁም እስከ 25% ቅናሽ

🤝 ርክክብ
* ቤትዎን በሶስት አመት ጊዜ ውስጥ ይረከባሉ፤
* ቤትዎን ሲረከቡ በከፊልም ሆነ በሙሉ ግንባታ የመረከብ መብትዎ እንደተጠበቀ ነው።

❇️ ታድያ ምን ይጠብቃሉ? ቀድመው ቀጠሮ በማስያዝ የተሻለ የካሬ እንዲሁም የወለል አማራጮች ባሉበት በዚህ ወቅት ይጎብኙ።

👉 ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ።

📞 ለበለጠ መረጃ
+251977888988
+251913105978

27/03/2024

በኢትዮጵያ ብር ይግዙ ይጠቀሙ

15/03/2024

ልዩ የኢንቨስትመንት አጋጣሚ ከአያት ሪል እስቴት
👉15 % ቅድሚያ ክፍያ ብቻ በመክፈል ዘመናዊ እና በጥራት የተሰሩ ቤቶችን የግልዎ ያድረጉ፡፡ ከእርስዎ የሚጠበቀው የቤቱን 60 % ብቻ በሁለት አመት ተኩል ግዜ ውሰጥ ከፍሎ ማጠናቀቅ ነው፡፡ ለቀሪው 40 % በአመታዊ 9.5 % ወለድ እስከ 30 ዓመት የሚቆይ ብድር ይመቻችሎታል፡፡
👉በተጨማሪም እንደአከፋፈልዎ መሰረት እስከ 25 % የሚደርስ ቅናሽም ተመቻችቷል፡፡

➡️አያት ዞን ስምንት ከ115 ካሬ ጀምሮ በካሬ ከ 102,258 ብር ጀምሮ
➡️አያት ባቡር ጣቢያ ከ107 ካሬ ጀምሮ በካሬ ከ 102,258 ብር ጀምሮ
➡️ሲኤምሲ ከ107 ካሬ ጀምሮ በካሬ ከ163,668 ብር ጀምሮ
➡️ካሳንቺዝ 94 ካሬ በካሬ 198,870 ብር

👉ሁሉም ሳይቶች ሊፍት፣ጋርቤጅ ሹተር፣የከርሰምድር ውሃ፣ባክ አፕ ጄነሬተር አላቸው

ለበለጠ መረጃ
በ0977888988
0913105978 ይደውሉ፡፡
በwhatsup እና telegram ቢደውሉም ያገኙናል።

25/02/2024
05/02/2024

ሰበር መረጃ ለአጭር ግዜ የሚቆይ
⭐ 45% ድረስ የቤት ቅናሽ ⭐
ሁሉንም በአንድ ቦታ
፠ ቤት ፠ አክሲዮን ፠ ሱቅ
⭐ ብሮን በእጥፍ ያትርፉ ⭐

፠ ቤት ባለ3 መኝታ ከ 1,657,291 ብር ቅድመ ክፍያ
አያት ባቡር ጣቢያው ፊት ለፊት

፠ አክሲዮን ከ112,500 ብር ጀምሮ በ51.3% የሚያተርፉበት

፠ ሱቅ ከ 30 ካሬ ጀምሮ
ሁሉንም ከአያት ሪልስቴት
📢📢አክሲዮናችን 51.3% ያተረፍንበት
📢📢ሱቆችን ከነገበያዉ ፤ እሄን ስንል ከ40,000 በላይ ሰዎች የሚጎበኙት የንግድ ማዕከል ።
📢📢 ቤቶቻችን ለመኖሪያ ምቹ ለማከራየት እና ሸጦ ለማትረፍ አዋጭ ኢንቨስትመንት ።
ይፍጠኑ ይወስኑ ብሮን በእጥፍ ያትርፉ

ለበለጠ መረጃ
+251977888988
+251913105978

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa
051823