Bina dressing
29/08/2025
ለሰዎች የሚያስፈልጉ ወሳኝ ነገሮች የሚከተሉት ናቸው፦
---
✅ 1. መመገቢያ (ምግብ እና ውሃ)
ሰዎች ለመኖር ከሁሉ በፊት የሚያስፈልጋቸው ምግብ እና ውሃ ነው። ይህ ህይወታቸውን ለመጠበቅ ያስፈልጋል።
---
✅ 2. መጠለያ (መኖሪያ እና ደህንነት)
ቤት ወይም መጠለያ ቦታ የሚኖረውን ከዝናብ፣ ከትኩሳት፣ ከአደጋ እና ከአውሎ ነገሮች ለመጠበቅ ነው።
---
✅ 3. ጤና እና መድኃኒት
ጤና መጠበቅ የሰው የቀድሞ ፍላጎት ነው። መድኃኒት፣ የጤና አገልግሎት፣ ጤናማ አካባቢ አስፈላጊ ናቸው።
---
✅ 4. ፍቅር እና ውስጣዊ ግንኙነት
ሰዎች ተዛማጅነት፣ ፍቅር፣ አካል ድጋፍ እና መታወቅ ይፈልጋሉ። ይህ እራሳቸውን እንዲያናግሩ ይረዳቸዋል።
---
✅ 5. አላማ እና መስራት
ሰው ስራ ማድረግ፣ አላማ ማምረት፣ ትልቅ ነገር እንደሚያሳካ መምናኛ ይወዳል። ስራ መኖር ማህበረሰብ ውስጥ ዋጋ እንዲኖረው ያደርገዋል።
---
እነዚህ ያሉ ጠቃሚ ነገሮች እንዲደርሳችሁ like እና share
አድርጉ።
ኢትዮጵያ ውስጥ እና በውጭ የሚኖር ምን ያህል % የባህል አልባሳት የሚወድ ይመስላችኋል?
ተፈልጎ ነው።
✅❇ሮበርት ሙጋቤ እንዲህ ብሎ ነበር❇✅
🌀 ለነጫጭ መኪኖች ጥቁር ጎማ መጠቀም እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም
🌀 ከሌሎች ቀለማት በፊት ነጫጭ ልብሶችን አስቀድሞ ማጠብ እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም
🌀 ጥቁር ቀለምን ለመጥፎ ገድ፣ ነጭን ደግሞ ለሠላም ምልክት መጠቀም እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም
🌀 ጥቁር ቀለምን ለሐዘን፣ ነጭን ግን ለሠርግ መጠቀም እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም
🌀 ዕዳቸውን ያልከፈሉ ሰዎችን ከነጭ መዝገብ ይልቅ ጥቁር መዝገብ ላይ መመዝገብ እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም
🌀 በፑል (ስኑከር) ጨዋታ ላይ ጥቁሩ ድንጋይ ጉድጓድ ውስጥ ገብቶ ነጩ ድንጋይ በሜዳው ውስጥ ብቻውን በድል መንከባለሉ እስካልቀረ ድረስ እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም በበኩሌ ችግር የለብኝም፤ ቂጤን የምጠርገው በነጭ ወረቀት ( ሶፍት) እስከሆነ ድረስ ብዙ ቅር አይለኝም
✴ #በአወዛጋቢነት ከሚታወቁት ሮበርት ሙጋቤ ከበርካታ ቀልዶቻቸው መካከል ጥቂቶቹን እነሆ !!
✅ አፍሪካ ውስጥ በስነ-ስርዓት የሚከበረው ማስጠንቀቂያ "battery low !"የሚለው ብቻ ነው።
✅ ሴቶች በሙሉ የኤድስ መድሃኒት እስኪገኝ ድረስ የግብረ ስጋ ግንኙነት (S*x) አንፈጽምም ብለው ቢያምጹ ኖሮ፡ ወንዶች በ30 ቀናት ውስጥ መድሃኒቱን ባገኙት ነበር።
✅ ናይጄርያን የመሰሉ ብዙ ቋንቋዎች የሚናገር ህዝብ ያላቸው አገሮች፡ ዱዳ (መስማት የተሳነው) ፕሬዝደንት ነው የሚያስፈልጋቸው።
✅ አዳምና ሄዋን ቻይናዊያን ቢሆኑ ኖሮ፡ እስካሁን ድረስ ገነት ውስጥ
በኖርን ነበር። ምክንያቱም የእጸ በለስ ፍሬውን ትተው እባቡን በበሉት ነበር።
❇ ከአንድ ሰው በላይ የምታፈቅር ከሆነ፡ ውስጥህ ያለው ልብ
ሳይሆን'memory card' ነው፡
❇ አንዳንድ ጊዜ ወደ ኋላ መለስ ብለህ ስትመለከት ከእናትህ በላይ ለሴት ልጅ ገንዘብ የምታጠፋ ከሆነ ያኔ እጀ-ሰብ እውነት መሆኑ ይገባሃል።
❇ አንዳንድ ሴቶችን ስትመለከት ጂም የሚሰሩ ይመስላሉ። ግን
የጂምናዝየምን በር እንኳ አይተውት አያውቁም። ሆኖም ግን ከአንዱ ወንድ ወደ ሌላው ወንድ ለመሮጥ ሲሉ ቅርጻቸውን ይጠብቃሉ።
❇ ትዳር እያለህ ከተማሪ ሴቶች ጋር መውጣት ደስ የሚልህ ከሆነ
ለሚስትህ የተማሪ ዩኒፎርም ግዛላት፡፡
✴ ሰይጣን ራሱ gay አልነበረም፡ ምክንያቱም እራቁቱን ከነበረው አዳም እራቁቷን የነበረችውን ሄዋንን ስለመረጠ፡፡
✴ አስቀያሚ ከሆንክ አስቀያሚ ነህ ስለ ውስጣዊ ውበት አትናገር
ምክንያቱም X-ray እያየን አይደለም የምንሄደው፡፡
✴ አምላክ ምርጥ ተመራማሪ ነው፡፡ ምክንያቱም ከወንድ ልጅ የጎድን አጥንት ወስዶ ድምጽ ማጉያ (loud speaker) ፈጠረ፡፡
🌀✴ዓለም አፍሪካን በድላታለች✴🌀
ከአውሮፓ አንድ ነጭ ወደ አፍሪካ ከመጣ የውጪ ዜጋ ጎብኚ ይባላል።
✅ ከአፍሪካ አንድ አፍሪካዊ ወደ አውሮፓ ከሄደ ግን ህገ ወጥ ስደተኛ ይባላል፡፡
✅ በግሩፕ ነጮች ወደ አፍሪካ ከመጡ ቱሪስት ይባላሉ፡፡ በብዛት አፍሪካዊያን ወደ አውሮፓ ከሄዱ ደግሞ ረፍዩጂስ (ስደተኞች) ይባለሉ።
✅ ነጮች አፍሪካ ውስጥ መጥተው የአፍሪካዊያን አሰሪ ይሆናሉ፡፡ አፍሪካዊያን አውሮፓ ሄደውም የነጮች ሰራተኛ ነው የሚሆኑት……
ስለዚህ ዓለም በአፍሪካ ላይ ፍትሓዊት እንዳልሆነች በዚህ እንረዳለን፡፡
#አደይ
የተመቸው ሼርርርር ያርገው
29/01/2025
0927222926
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa