Kal Printing & Advertising

Kal Printing & Advertising

Share

Photos from Kal Printing & Advertising's post 03/01/2026

⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐ የማይጠወልግ የማያረጅ አበባ
ለስጦታ 📦
ለሰርግ👰
ለልደት 🎉
ለምርቃት 🎓
ለአዳራሽ ፕሮግራሞች
ጠረጴዛ ላይ የሚቀመጡ
ለተለያዪ ፕሮግራሞች አበባ ካስፈለጎት ይደዉሉ ይዘዙን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን

🤳 0901241677
0913701540
🔗https://t.me/mkshandcrafted

Photos from Kal Printing & Advertising's post 16/10/2024

ሥዕል ለወዳጅ ዘመዶ ስጦታ ማበርከት የምትፈልጉ በ+251901241677 ይደውሉ።

ወይም ላይ ፎቶ በመላክ በ ተመጣጣኝ ዋጋ ማዘዝ ይችላሉ!

Telegram:- https://t.me/kalprintingandadvertising

Photos from Kal Printing & Advertising's post 12/04/2024

🗣🗣🗣የምስራች አለን 🗣🗣🗣
ሰላም ዉድ የቃል ህትመትና ማስታወቂያ ቤተሰቦች
ቃል ህትመትና ማስታወቂያ በተለየ መልኩ ስራዉን እያስፋፋ ይገኛል ይህም ማለት ከዚህ በፊት ከሚሰራዉ ስራ በተጨማሪ አዳዲስ ስራዎችን መስራት ጀምረናል ብለን ስናበስራችሁ በደስታ ነዉ
እነሱም
👉light box
👉lighting letter
👉neon light
👉mica cut
👉mica sign
table sign
👉foam bored
👉engrave in transparent mica
👉engrave in mica
👉logo
ይህን ሁሉ በአንድ ላይ ያገኛሉ
ከዚህ በፊት የምንሰራቸዉንም ስራዎች እንሰራለን
ይደዉሉ ይዘዙን
ፍጥነት ቅልጥፍና ጥራት ከቃል ህትመትና ማስታወቂያ
💠 አሁኑኑ ይዘዙን
Order us
0901241677 ይደዉሉ ይዘዙን::
Join our Telegram :- https://t.me/kalprintingandadvertising
Facebook :-https://www.facebook.com/profile.php?id=100091782416723
TikTok:-tiktok.com/

Photos from Kal Printing & Advertising's post 11/01/2024

🛑🛑🛑Kal Printing And Advertising 🛑🛑🛑
MDF Photo Print
A4
A3
A2

በሚፈልጉት ሳይዝ በሚፈልጉት ምስለ ስዕል
በራስዎ ፎቶ
በመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ
ማሰራት ይችላሉ እርሶ ብቻ ይደዉሉ ይዘዙን

Order us
0901241677 ይደዉሉ ይዘዙን::
Join our Telegram :- https://t.me/kalprintingandadvertising
Facebook :-https://www.facebook.com/profile.php?id=100091782416723

07/10/2023

በስመዐብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

ታላቅ የንግስ ጉዞ
ወደ
አባታችን ዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም

ክቡር የሆነውን የአባታችን የኮከበ ገዳም አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መታሰቢያ እለት ትልቁን የምናኔ ህይወት ወደ ፈጸሙበት ገዳም በመሄድ የበረከቱ ተሳታፊ እንሆን ዘንድ በልኡል እግዚአብሔር ስም ጠርተናችኋል

ገዳሙ እጅጉን የበረከት ስፍራ እና በብዙ ገቢረ ተአምራት የተሞላ የመንፈስ ቅዱስ ቦታ ነው ።

ገዳሙ ከአዲስ አበባ ደብረዘይት መንገድ ደብረ ዘይት ላይ በቅርብ ርቀት የሚገኝ እጅጉን ድንቅ ገዳም ነው።

እኛም የዚህን ቅዱስ ቦታ በረከቱን እናገኝ ዘንድ ልዪ መንፈሳዊ ጉዞ በማዘጋጀት ደጁንን ረግጠን ተሳልመን የበረከቱ ተካፋይ ለመሆን
መነሻ:- እሁድ ጥቅምት 4/2016 ዓ.ም
መመለሻ:- ሰኞ ጥቅምት 5/2016 ዓ.ም ከንግስ በኋላ

ያለን ቦታ ዉስን ስለሆነ ፈጥነዉ ይመዝገቡ
ዘወትር እሁድ ፃድቃኔ ማርያም እና ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ጉዞ አለ :: ይደዉሉ ይመዝገቡ
0937790271

28/09/2023

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ 💚💛❤️
17/1/2016

Join our channel https://t.me/kalprintingandadvertising
Facebook :-https://www.facebook.com/profile.php?id=100091782416723

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00