Tonetor-Eteal-Multimedia

Tonetor-Eteal-Multimedia

Share

15/09/2023

የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ቶኔቶር ኢትኤል መልቲሚዲያ በሃገር ውስጥና ከሃገር ውጭ ለሚያቀርባቸው የቴልቪዝን እና የመድረክ ስራዎች የሚሆኑ አዳዲስ የፊልም ፡የሲትኮም፡ የተከታታይ ድራማ የትያትር ድርሰቶችን፡ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ። በመሆኑም ከታቸ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሰራዎች ያላቸሁ ባለሙያዎችን እስከ መ ስክረም 10 ቀነ 2016 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በስራ 6 ሰድስት ኪሎ ምስካየ ህዙናን መድሃኒዓለም ቤተክርስትያን ፊትለፊት ቤተሳይዳ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ በሚገኘው ቢሯችን በአካል በመገኘት ማነጋገር ይችላሉ። ፡

15/09/2023

የኪነ-ጥበብ ስራዎች
ድርጅታችን ቶኔቶር ኢትኤል መልቲሚዲያ የተለያዩ የኪነጥበብ ስራዎችን በመስራት ላይ የሚገኝ ሲሆን ለእነዚህም የኪነ ጥበብ ስራዎች የተለያዩ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችን በመጋበዝ አብሮ መስራት ይፈልጋል። በመሆኑም ወጣት እና አዳዲስ ገጣሚያንን ጨምሮ ከዚህ ቀደም በሌሎች መድረኮች የማይታወቁ ወግ፣ ስታንዳፕ ኮሜዲ፣ ግጥም፣ ሞኖሎግ፣ እንዲሁም ሌሎች የኪነ-ጥበብ ስራዎች ያላችሁ ባለሙያዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን (መስከረም 4/2016ዓ.ም) ጀምሮ ባሉት አምስት (5) ተከታታይ የስራ ቀናት በአካል በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

6kilo
Addis Ababa